Thursday, October 25, 2012

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ/Coordinating Committee of Exiled Members of Ethiopian Teachers’ Association


በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ
Coordinating Committee of Exiled Members of Ethiopian Teachers’ Association

የተሰጠ መግለጫ

ጥቅምት 14, 2005 ዓ/ም

በመምህራን ላይ ጥቃቱ ቀጥሏል፣ትግሉም እንዲሁ።ወያኔ/ኢሕአዲግ በመምህራን ላይ የሚያካሄደውን መጠነ ሰፊ ጥቃት በተለያየ ስልት በስውርና በግልጽ በመንቀሳቀስ ካለፉት ዓመታት በባሰና በከፋ መልኩ ቀጥሎበታል።በተለይ ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር ላይ መምህራን ባደረጉት የሥራ ማቋም አድማና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ባቀረቡት የመብት ጥያቄ ሳቢያ የአፋናውና የጥቃቱ ሁኔታ በአደገኛነቱ እጠርዝ ላይ ደርሷል። ወያኔ በኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ የሚፈጽመውን ደባና የማጭበርበር መሣሪ ተግባሩ ላይ ዛሬም እንደትላንቱ ተጠምዶ የቀጠለበት መሆኑን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ቀርቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ባላቸው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶና ከበርከታ የመንግሥታት አካላት የተሰወረ አይዶለም።

ባለፈው ዓመት የመምህራንን የመብት ጥያቄ ለማቃለል፣ለማኮሰስና የጭብጡን አቅጣጫ ለማሳት የጥቂቶችና በችሎታ ማነስ አማራጭ ያጡ መምህራን ጥያቄ ነው የሚል በያኔው ጠ/ሚኒስትር የቅጥፈት ማብራሪያ ለወያኔ ፓርላማ መቅረቡን እናስታውሣለን።ከዚህ በባሰም የሕዝቡን ሥነልቦና ይሰርቃል በሚል አስተሳሰብ “ ከሽብርተኞች ጋር ያበሩ” በማለትም ለዉሸቱ ክስ ማጠናከሪያ ቀርቦ ነበር።እንደዚህ በመሰሉ ተራና መሠረተቢስ ውንጀላዎች መምህራንን አንገት ለማስደፋት የሚሠራው ደባ አሁንም እየተካሄደ ይገኛል።
ከደባዎቹ መገለጫ አንደኛው የብዙሐን መምህራን በነፃ የመደራጀት መብት መግሰስ ቀደሚዉን ሥፍራ ይዟል። ይህ መብት የተነፈገው ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ ቢሆንም ያሁኑን ለየት የሚያደርገው በትምህርት ሚኒስቴር አጋፋሪነት የክልል መስተዳድሮች፣ የክልል ትምህርት ቢሮዎች ፣ከዚያም በታች ባሉት እርከኖች እስከ ወረዳና ት/ቤቶች ድረስ ትዕዛዝ ወርዶ የመምህራን ማህበሩ አመራር ከት/ቤት መሰረታዊ መምህራን ማህበር እስከ ከፍተኛው እርከን ድረስ በወያኔ/ኢሕአዲግ አባላት እንዲያዝ ተብሎ የ2004 ዓ.ም የዘመቻ ዕቅድ ሆኖ ተግባራዊ ተደርጓል።

በዚህና በመሳሰሉት ሕገወጥ እርምጃዎች የተማረሩና ግፉን ለመጋፈጥ የቆረጡ መምህራን ተለጣፊው ማህበር ተብየው በመምህራን ውስጥ የወያኔ የስላላ ክንፍ እንደማይወክላቸውና ሕጋዊነትም እንደሌለው በመግለጽ ከደመወዛቸው ለማህበሩ የሚቀነስባቸው ገንዘብ እንዲቆም በመጠየቅ የአባልነት ክፍያውን አቋርጠዋል።ይህ እርምጃ በአማራ ክልልና በአዲስ አበባም በሰፋት ቀጥሏል።የተለጣፊዉን የገቢ ምንጭ ለማድረቅና ዕውቅናም ለመንፈግ የሚደረገው እንቅስቃሴ በሌሎችም ክልሎች መዳረስ ያለበት ወቅታዊና ተገቢ የትግል ስልት እንደሆነ በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ ያምናል።በተጫማሪም መምህራን የሚተማመኑባቸውን ሐቀኛ መሪዎች አጭተው በማስቀመጥ ትግሉን እንደአመቺነቱ በህቡዕና በግልጽም መቀጠል ይጠባቅባቸዋል።

ሌለው በአሁኑ ወቅት የተከሰተው የወያኔ/ኢሕአዲግ መምህራንን የሚያዋክብበትና ቁም ስቅል የሚያሳይበት ብሎም ለመቀጣጫነት የሚያገለግለውንና ሊያባርር የሚችልበት አዲስ መላ አፈላልጎ ያገኘ ይመስላል።ይህ እንደ አዲስ ግኝት በወያኔ ሥርዓት የሚራገበው ዕቅድ “ የመምህራንና የትምህርት ተቋማት አመራር የሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ” የሚል ስያሜ ይዞ ብቅ ብሏል። ዕቅዱ ላይ ላዩን ሲያዩት እንከን ( ክፋት) ያለው ላይመስል ይችላል።ችግሩ ግን ያለው በወያኔ በማር የተሸፈነ ሬት የማቅረቡ ተፈጥሮአዊ በሕርዩ ላይ ነው።ይህ አካሄዱ ደግሞ ኢትዮጵያውያንንም ሆነ የውጪውን ዓለም የሚያደናግርበት፣የሚያወናብድበት ፣የሚያታልልበትና የሚከፈፍልበት መሰሪ ተግባሩ ነዉ።ከዚህ አኳያ በመነሳት “ የሥራ ወይም የሙያ ፈቃድና እድሳትን” ተግባራዊነት በተመለከተ የተዘጋጀውን ሰነድና ይዘቱን በከፊል እንመልከት።
ትምህርት ሚኒስቴር የካቲት 24 /2004 ዓ.ም ያወጣው ባለ34 ገጽ የመምህራንና የትምህርት ተቋማት አመራር የሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳት አፈፃፀም መመሪያ ተሰራጭቷል።በመላ አገሪቱ ከአፀደ ሕፃናት እስከ መምህራን ትምህርት ኮሌጆች በማስተማር ሥራ ላይ ለተሰማሩ መምህራን የትምህርት ሳምንት ተብሎ በተያዘው ከመስከረም 4 ቀን እስከ መስከረም 14, 2005 ዓ.ም በዘለቀው ጊዜ በመወያያ አጀንዳነት መቅረቡ ታውቋል።

በዚህ መመሪያ የሙያ ፈቃድ አስጣጥና እድሳት ሰነድ ከአፀደ ሕፃነት እስከ መምህራን ትምህርት ኮሌጆች በሚገኙ የመንግሥት፣ የሕዝብና የግል ትምህርት ተቋማት መምህራን ፣ እንዲሁም ከአፀደሕፃነት እስከ መሰናዶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተቋማት አመራር ላይ ተፈጻሚነት ይኖረዋል ይላል። ይህም መመሪያ በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች የሚያስተምሩ መምህራንን ብቻ የሚመለከት እንጂ በሌሎች ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች የሚያስተምሩ መምህራንን፣ የኮሌጅና ዩኒቨርስቲ አመራርን የማያጠቃልል መሆኑ አሠራሩ ወጥነት የጎደለውና ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛው እርከን የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ እንዳልታቀደ ያሳያል።

የሙያ ፈቃድ አሰጣጥና እድሳት ዓላማዎች የትምህርትን ጥራት ፣ የትምህርት ተቋማትን አመራር ብቃት
ለማስጠበቅ የሚል ሲሆን ለአመልካቾችም ቅድመ ሁኔታዎች ተቀምጠዋል።ከእነዚህም አንዱ አመልካቾች በመማር
ማስተማሩ ዙሪያ( Paction Research) ያካሄዱበትን ማስረጃ እንዲያቀርቡም የሚያስገድድ ቅድመ ሁኔታ ተቀምጧል።
በአንድ ክፍል ከ100 በላይ ተማሪዎች በሚታጎሩበትና የረባ የላቦራቶሪና ቤተመጸሕፍት በማይሟሉበት አገር ይህ አሠራር
ከቅዣት የሚያልፍ አይሆንም። የወያኔ ት/ሚኒስቴር በምሳሌነት በወሰዳቸው በአሜሪካና በከናዳ የመምህራን ክፍል
ለትምህርትና ለምርምር በሚያስፈልጉ ዕቃዎች የተሟሉ ናቸዉ ። በጀትም አላቸው።ባንድ ክፍል የሚገኙት የተማሪዎች
ብዛትም ከ15-20 ነው።መምህራን በሚያስተምሩበት ክፍል ሆነው በየክፍለጊዜው ተማሪዎች ናቸው ወደ መምህራን ክፍል
የሚሄዱት።በአንደንድ ት/ቤቶች ለዋናው መምህር ረዳት መምህርም ይመደብለታል።በኢትዮጵያ ይህ ሁኔታ የለም።
በዲፓርመንት ደረጃ እንኳን ለተወሰኑ መምህራን ለዲፓርትመንቱ በሚያስፈልጉ እቃዎች ያልተሟላ አንድ ክፍል ነው
ያሏቸው።በዚህ ሁኔታ ላይ የሚገኙ መምህራንን የምርምር ሥራ ካላቀረቡ የማስተማር ፈቃድ አይሰጥም ማለት እብደት
አይዶለምን ?

ከዚሁ ጋር ተያይዞም የተደራጀ የልማት ሠራዊት መገንባት፣የትምህርት ሽፋን ማሳደግ፣የትምህርቱን ሥርዓት
ከአደናቃፊ አመለካከት መጠበቅ፣ኢሕአዲግና መንግሥት በመተካካት ሂደት የደረሱበት እመርታ፣የሀይማኖት አክራሪነት
በኢትዮጵያ በሚሉ አጀንዳዎች አወያይቶ በትምህርት ጉዳይ ሽፋን የፖለቲካ ዓላማውን ለማጠናከር እየሠራ ይገኛል።
አጀንዳዎቹን ስንመለከት ትንሽ ቆሎ ይዞ ወደ አሻሮ መጠጋት እንዲሉ የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ፣ የተደራጀ የልማት
ሠራዊት መገንባት፣ የትምህርቱን ሽፋን ማሳደግ በሚል መንደርደሪያ ሽፋን ትምህርቱን ከአደናቃፊ አመለካከት መጠበቅ
የሚለው አባባል በራሱ ስለትምህርት ጉዳይ ከወያኔ አፍራሽ ዕቅድ ውጪ አማራጭ የማይቀርብበት እንደሆነና ያለሕዝቡ
ተሳትፎ እያካሄደ ያለውን አሠራር ከነጉድለቱ እንዲቀጥል በማለም መሆኑን ነው የሚያመለክተው።ይህንንም ስውር ደባውን
ለማጠናከር የሀይማኖት አክራሪነት የሚል ራሱ ወያኔ የፈጠረውን ሕዝብን ማሸበሪያና መከፋፈያ አጀንዳ ሰንቅሮ ትምህርት
ቤቶች በነፃነት እንዳይንቀሳቀሱ ለማፈን ከማቀድ ውጪ ሌላ የሚታሰብ አይሆንም።መቼም ከዕባብ እንቁላል እርግብ
አይጠበቅም።በመጨረሻ የተቀመጠው “መተካካት” ብሎ ፈሊጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዘር መድሎ፣ከአምባገነናዊ አገዛዝ፣
ከድህነትና ጉስቅልና----ነፃ ለመውጣትና የሥርዓት ለውጥ ለማምጣት በየአቅጣጫው እየታገለ ባለበት በአሁኑ ወቅት ወያኔ
በመተካካት እመርታ ታይቷል ማለቱ በእርግጥ ለበጣ ነው።ለከት የሌለው የተለመደ ውሸት ነው።በትምህርት ቤቶች
እነዚህንና የመሳሰሉትን አጀንዳዎች ይዞ መቅረቡ መምህራንና ተማሪዎች በአንድነት ቆመው ወደ ሕዝቡ እንዳይዘልቁና
ለፍትሕ፣ ለእኩልነትና ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ታግለው እንዳያታግሉ ለመግታት መሆኑ ግልጽ ነው።
ከዚህ አንፃር መምህራን በየስብሰባዎቹ (ከመስከረም 4-14/2005 ዓ.ም በተደረጉት) ካቀረቧቸው ፈታኝ ጥያቄዎችና
አስተያየቶች በከፊል ለአንባቢያን ግንዛቤ እንዲረዱ ከዚህ ቀጥለን አቅርበናቸዋል፤

1. ከአፀደሕፃነት እስከ መምህራን ትምህርት ኮሎጆች ለሚገኙ መምህራን ብቻ የሙያ ፈቃድ ለመስጠት ለምን
አስፈለገ? የማስተማር ችሎታ ማነስና የትምህርት ጥራት ውድቀት የታየው በነዚህ ደረጃዎች ብቻ ሆኖ ነዎይ?

2. መምህራን በራሳቸው ውሣኔ የማስተማር ሥራውን እየተው ወደ ተለያዩ አገሮች በመሔድ ላይ እያሉ የመምህራንን
ፍልሰት መግታት የተሳነው ት/ሚኒስቴር ይህን የሙያ ፈቃድ ማውጣቱ ፍልሰቱን አያባብሰዉም ዎይ?
3. በአሁኑ ጊዜ በአገሪቱ የመምህርነት ሙያ ምን ያህል ተወዳጅ፣ ማራኪና ሳቢ የሙያ ዘርፍ ሆኖ ነው የሙያ ፈቃድ
መመሪያ ማውጣት ያስፈለገው?

4. የመምህራነትን ሙያ ተወዳጅ፣ ማራኪና ሳቢ ሊያደርጉ የሚችሉ የመምህሩን ጥቅማጥቅም የሚመለከቱ ጉዳዮች
ለምን በመመሪያው ውስጥ አልተካተቱም?

5. መመሪያው ለሙስና የተጋለጠ ነው፤ ምክንያቱም ከቅርብ ኃላፊ የሚሰጥ ነጥብ ስላለና በኃለፊነት ቦታ
የተመደቡትም የሥርዓቱ የድርጅት አባልና ተሿሚዎች ስለሆኑ ለወያኔ/ኢሕአዲግ አባል ለሆኑት በማዳላት የተሻለ
ነጥብ በመስጠት ያልሆኑትን መምህራን ለመጉጃና ለማጥቂያነት ሊጠቀሙበት ስለሚችሉ ነው።

6. በመመሪያው ለሙያ ፈቃድ እድሳት ተመዝነው ስኬታማ ባልሆኑ አመልካቾች ከፍተቱ እንዲሟላ ሁኔታዎች
ይመቻቻሉ ይላል፤ ዝርዝሩ ተብራርቶ አልቀረበም፤ከዚህም በተጫማሪ 70% ውይም 3.5 በታች ውጤት
የሚያመጡ መምህራን በርካታ ሆነው ቢገኙ ክፍተቱን ለማሟላት ወጪ አይጠይቅም? ከአገሪቱ ኤኮኖሚያዊ አቅም
አኳያ እንዴት ይሸፈናል?

7. የሙያ ፈቃድና እድሳት የሚያገለግለው ፈቃድ ለተሰጠበት የትምህርት ደረጃ ብቻ ነው ሲባል 9ኛ እና 10ኛ
በሁለተኛ ደረጃ የሚያስተምር በ11-12( መሰናዶ)፣ የመሰናዶው በኮሌጅ ገብቶ ማስተማር አይችልም ማለት ነው?
ይህ ከሆነስ የመምህሩን የማስተማር መብትና ችሎታ የማዳበር ዕድል አይገድብም ?

8. በመመሪያው የሙያ ፈቃድ ማግኘት ያልቻሉ በማስተማር ሥራ አይቀጥሉም ይላል፤በማስተማር ሥራ የማይቀጥሉ
ከሆነ በምን ዓይነት መንገድ ይሰናበታሉ? በዳረጎት? በጡረታ ወይስ በነፃ?

9. የሙያ ፈቃድ እድሳት ልምድ የተገኘው ከአውስትራሊያ፣ ካናዳና አሜሪካ እንደዚሁም ከኤሺያ አገሮችና ከደቡብ
አፍሪካ እንደሆነ ተጠቅሷል። በእነዚህ አገሮች የሚገኙ መምህራን የኑሮ ደረጃና ለሥራ ምቹነት ከእኛ የኑሮ ደረጃና
ለመማር ማስተማሩ ግብአት የሚሆኑ ነገሮች መሟላት አኳያና አገሪቱ ከምትገኝበት የኤኮኖሚ ሁኔታ ጋር
ይጣጣማል?

10. ከሌላው የመንግሥት ሠራተኛ /ሲቪል ሰርቫንት በተለየ ለመምህሩ የሙያ ፈቃድ ለምን አሰፈለገ?

11. በአገር አቀፍ የመምህራንና የት/ት አመራር የሙያ አሰጣጥ እድሳት ስትሪንግ ኮሚቴ ከፌዴራል ት/ት ሚኒስቴር እስከ ክልሎችና የወረዳ አስተዳደሮች ይቋቋማል ይላል የሚቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ ገለልተኝነት እስከ ምን ድረስ ነው? ገለልተኝነቱስ የሚያረጋግጠው ማነው? የሚሉ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ቀርበው በቂ ምላሽ የሚሰጥ አካል ባለመገኘቱ ለበላይ አካል እናስተላልፋለን የሚል እንደ መልስ ተሰጥቷል።መምህራን ዕቅዱን እንደማይቀበሉት አሳባቸውን አጠናክረው ማሳወቃቸውን ከደረሰን መረጃ ለመረዳት ተችሏል።በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስተባባሪ ኮሚቴ ይህ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ያምናል።

በሌላ በኩል በተለይ በአዲስ አበባ ከዚህ ከሙያ እድሳት ጎን ለጎን በተለየ የቀረበው አጀንዳ “ የእስልምና አክራሪነትን እንቃወማለን ”የሚል ጭፍን የአቋም መግለጫ እንዲወጣ በወያኔ በኩል ታስቦ የነበረ ቢሆንም በመምህራን ከፍተኛ ክርክርና ተቃውሞ በአገራችን የሀይማኖት አክራሪነት የለም፤ ስለሆነም በሀይማኖቶች መካከል መቻቻልና መከባበር የታሪካዊ አብሮነታችን መገለጫ በመሆኑ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ እናስተላልፋለን በሚል እንዲተካ በመደረጉ የወያኔ ስውር ደባ ከሽፎበታል።

ካለፉት ዓመታት ቀጣይ ሆኖ የሚካሄደው የወያኔ በመምህራን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በሙያ ፈቃድና እድሳት የማስመሰያ ዕቅድ ያጋጠመውን ተቃውሞ በዝርዝር አይተናል።የሙያ ፈቃድ ልምዱ የተቀዳው በዚህ መግለጫ እላይ ከተገለጹት አገሮች ከመሆኑ ባሻገር ተግባራዊነቱ ከአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር፣ወያኔ ከሚያራምደው ስውር አጀንዳ አንፃር ለመዳሰስ እንገዳደለን።ለምሣሌ በአሜሪካ በማስተማር ሙያ ለተሰማሩ መምህራን በሚያስተምሩት የትምህርት ዘርፍ ከወሰዷቸው ኮርሶች ሌላ በማስተማር ሙያ( Pedagogy - Profession of Teaching ) ሥልጣና ወስደው ይዘጋጃሉ፤ ከዚያም ለ5 ዓመታት የማስተማር ፈቃድ ከየጠቅላይ ግዛቶቹ ትምህርት ቢሮዎች ይሰጣቸዋል።ይህ የሚመለከታቸው ጀማሪ መምህራንና በተለይ ከሌላ አገር በመምህርነት ሲያገለግሉ ወደ አሜሪካ የመጡትንና በሙያው ሊሠማሩ የሚፈልጉትን ነው።በዚሁ በአሜሪካ ባንደንድ ጠቅላይ ግዛቶች የዕድሜ ልክ (Life long ) ፈቃድ የሚሰጥበት ሁኔታም ነበረ።አሁን እየቀረ ቢሆንም።ለብዙ ዓመታት በማስተማር ሙያ የቆዩ መምህራን ግን ሲመረቁ ሙያዊ ትምህርት( Pedagogic) ከሚያስተምሩት ትምህርቶች ( ሒሳብ፣ ኬሚስትሪ፣ እንግሊዝኛ፣ ባዮሎጂ፣----) የወሰዱ ከሆነ በቀጥታ የማስተማሩን ሥራ ይቀጥላሉ፤ፈቃድም አያስፈልጋቸው። ብዙ ዓመት በሥራው ያልቆዩት ግን ከ5 ዓመታት በኋላ ከሙያው ጋር ተያያዥነት ያላቸው አጫጭር የሳምንታት ኮርሶች፣ የማሻሻያ ኮንፍረንሶችና ሴሚናሮች የመምህሩን የሙያ ዝንባሌና ክህሎት ለማሳደግ በማሰብ ይሰጣሉ።ወያኔ መምህራን ፈተና እንዲቀመጡና ፈቃድ እንዲያወጡ የሚፈልገው የመብት ጥያቄ እንዳያነሱና ሰጥ-ለጥ ብለው እንዲገዙ ስለሆነ ተቀባይነት አይኖረውም።የእድሳቱ ጊዜም ለ3 ዓመታት ለ3 ዙር የሚባለው አጠያያቂ ነው። ከ3 ዙር ( ከ9 ዓመታት) በኋላ ምንድነው የሚሆነው?። 3 ዓመት በጣም አጭር ጊዜ ነው መምህሩን ለመጉዳት የታሰበ ነው።

በሌላም አግባብ ስንመለከተው በአገራችን ብዙዎቹ መምህራን ከመምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጆችና ከፔዳጎጂ ዩንቨርስቲዎች ከሚያስተምሩት የትምህርት ዓይነቶች ( Academic Subjects) በተጫማሪ የሙያተኛ ሥልጣና (Pedagogy) ወስደውና ተመርቀው ለብዙ ዓመታት አገራቸውንና ሕዝባቸውን ያገለገሉ ናቸው።ላበረከቱት ግልጋሎት ምስጋናና ማበረታቻ ሲገባቸው እንደ አዲስ ተቀጣሪ ፈቃድ እንዲያወጡ መጠየቁ አስነዋሪ፣ አሳፋሪ፤ አሳዛኝና የማንአለብኝነት ተግባር ነው።ይህን እኩይ ድርጊት ተማሪዎች ፣ ወላጆች ፣ የትምህርት ባለሙያዎችና ባጠቃላይ ሕዝቡ ሊያወግዙት ይገባል።
ወያኔ/ኢሕአዲግ ስፍር ቁጥር በሌለው ዕቅድና አምባገነናዊ እርምጃ መምህራንን ማዋከብና ማጎሳቆል ቀጥሎበታል መምህራንንም ትግላቸውን ቀጥለዋል ። ሌሎች የሕብረተሰቡ አካሎችም እንደመምህራን ሁሉ ፍዳቸውን ማየታቸው አልቀረም።የገበሬዎችን መፈናቀል፣ የገዳማት መደፈርና የመነኮሳት/የመናንያን እንግልት፣ የሙስሊሞች የመደራጀትና የዕምነት ነፃነት መገፈፍ ግድያና ማሰቃየት የፋሺታዊ ሥርዓቱ መገለጫዎች ናቸው። ሁሉም ትግላቸውን ያስተባበሩ ዕለት ወያኔ ወዮለት!!!

መምህራን ታግለው የማታገል ልምዳቸውን ያድሳሉ!
የጋራ ትግል ለድል ያበቃል!!
ዜጎች ሁሉ ዕኩል የሆኑበት አገር ለመገንባት እንታጋል!!
ለበለጠ መረጃ በ eta1941@yahoo.com ሊያገኙን ይችላሉ

Monday, October 22, 2012

ከሞት በፊት እውነተኛ ክብር

“… ከሁሉ አስቀድሞ ማሸነፍ የሚኖርብን በውስጣችን ያለውን ፍርሃት ነው። ለህወሃት/ኢህአዴግ ታማኝ ሊሆኑ የሚችሉት የጦርና የፀጥታ ኃይሎቹ እንዲሁም የስለላ ተቋሙ የህዝብ ድጋፍ የሌላቸው የጥቂት ዘረኞች ስብስብ በመሆኑ የሕዝብ እምቢተኝነት ሲጠናከር በቀላሉ ይመክናሉ። አመራሮቹ አስተሳሰባቸው በጣም ጠባብ፤ ብቃታቸውም እጅግ ዝቅተኛ ነው። በመሆኑም እነዚህ ኃይሎች ሁሉንም ነገር እንደተቆጣጠሩት አድርጎ ማሰብ ራስን ማዋረድ ነው። ስለዚህም መሸሽ ሳይሆን በየጊዜው ልንፈታተናቸው፣ ልንጎነትላቸውና ልንፋለማቸው ይገባል። ስለሆነም ካሁን በኋላ ሥራው ህወሃት/ኢህአዴግን ከውስጥ ሆኖ የመበታተንና የማፍረስን ሥራ ነው። የነጻነት ኃይሎችም መዋቅራቸውን በማስፋትና በርካታ ህዋሶችን በመፍጠር በትጋት እየሠሩ ይገኛሉ። የህወሃት/ኢህአዴግን የመዋቅር ስፋት በነፃነት ኃይሎች የመዋቅር ስፋት መጋፈጥ ይቻል ዘንድ ትግሉ ተፋፍሟል

“…
ስለዚህ ፍትሕ፣ ሰላም፣ አንድነትና ዕርቅ የሚሰፍንባትንአዲሲቷን ኢትዮጵያበጥቅም ተደልለው ወይም በፍርሃት ነፃነታቸውን አሳልፈው በሚሰጡ ሰዎች መገንባት አይቻልም። የሕዝብ እግዚኦታ፣ ለቅሶና ምሬት ወደ ተግባር ሲለወጥ የማሳሰቢያ፣ የንሰሃ ወይም የጥሪ ጊዜ አይኖርም፡፡ ከላይ እንደጠቆምነው አሁን እየቀረበ ያለው ጥሪ የኢትዮጵያ መሆኑን ልብ ይበሉ:: ይህንን ጥሪ ንቆ ነገእኔኮ ትዕዛዝ ፈጻሚ ነበርኩየሚሉ ሁሉ ይህ ጥሪ ራሱ የወንጀላቸው ማስረጃ ሆኖ እንደሚቀርብባቸው መገንዘብ አዋቂነት ነውና ይህንን እየራደ የሚገኝ ሥርዓትእንቢ!” ያሉ ወገኖቻችን የሚኖራቸውን ሞገስና ክብር፤ ከማይቀረው የኢህአዴግ ውድቀት በኋላ ተባባሪዎቹ ላይ ከሚደርስባቸው ውርደት ጋር በማነጻጸር ዛሬ ለእውነት እንቁም፡፡ ወደ ልባችን እንመለስ!! ለጥሪውም ምላሽ እንስጥ!!”

ይህ ከላይ የተቀመጠው መልዕክት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄደወልበሚል ርዕስ ለስርዓቱ ታዘዦች በተከታታይ ካስተላለፈው መልዕክት ሁለተኛው ቁጥር ላይ የተቀነጨበ ነው። ሃሳቡን ቀንጭበን የወሰድነው ነገር ለመድገም ፈልገን ሳይሆን የወቅቱን ሁኔታ ለማሳሰብ ያህል ነው። ስጋታችንን ለመጠቆም ነው።

ኢህአዴግ ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት እንዴት ኖረ? ብለን ስንጠይቅ መልሱ በስለላ፣በወታደራዊ ሃይል፣ በድርጅታዊ አቅም ግዝፈቱ ሳይሆን የተቃዋሚው ጎራ ቁልፍ ድክመትና ራዕይ አልባነት እንዳለ ሆኖ፣ የነጻነት ተፋላሚዎችየተሸናፊነት ስሜትና በውስጣቸው ባለ ፍርሃት ሳቢያ ነው። ዛሬ ኢህአዴግ ያለበትን ትክክለኛ ትኩሳት መረዳት ለሚችሉ ስርዓቱበስብሷል፣ ሸትቷልበማለት ከቁጥር በላይ ማስረጃዎች ራሳቸውን መጥቀስ ይቻላል። ስጋታችን የሚነሳው ከዚሁ ከመበስበስ አደጋ ላይ ይሆናል።

ኢህአዴግ ባለስልጣናቱ በሙስና የገለሙ፣ ከድሃ ህዝብ ላይ በመዝረፍ አጥንቱን የሚግጡ፣ አገርን ከመምራት ይልቅ በተራ ዝርፊያና በረከሰ ወንጀል የተጨማለቁ፣ የስብዕናቸው እድፈት ሊደበቅ የማይችልበት ደረጃ ላይ የደረሰባቸው፣ የሸተተ ስርዓትና አመራር አገርናና ህዝብን ተቆጣጥረው እንደሚኖሩ አድርጎ ማሰብ ከላይ እንደተገለጸው ራስን የማዋረድ ያህል ቢሆንም ከሁሉም በላይ እኛን የሚጨንቀን የአገራችን የወደፊት ጉዳይ ነው።

አሁን ባለው የመቧደንና የመሰነጣጠቅ አዝማሚያ፣ ስርዓቱና ባለስልጣኑ ከደረሱበት የመሞሻለቅ አፋፍ ላይ እንደ ቆምን ይሰማናል። ባለን መረጃና በያቅጣጫው ከሚታዩት ምልክቶች አንጻር የሚፈርስ ስርዓት ስለመኖሩ መጠራጠር አቁመናል። ይህንኑ የመፈራረስ አደጋ ለማስታገስ እንደተለመደው ስታሊናዊ ርምጃዎች በቅርቡ እንደምንሰማም አይታበልም። በዚህ ሁሉ መደነባበር ውስጥ አገራችንን የሚሉ የቁርጥ ቀን ልጆች ከወዲሁ ዝግጅታቸውን ሊያደርጉ ይገባል እንላለን።

ታሪክ ሰርቶ ማለፍ በደልን ሁሉ ያስረሳልና ለአገራችን ሲባል፣ ለህዝብ ሲባል፣ ለራስ ሲባል፣ ለራስ ልጅ ልጆች ሲባል፣ ማለፍም ስላለ ኢህአዴግ በቅድሚያ አገራችንን የሚታደግ ርምጃ ቢወስድ ሁሉንም ያቀለዋልና አገርና ህዝብ ደስ እንደሚላቸው ጥርጥር ለውም። ተቃዋሚዎችም ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ትግልንና ዓላማን ወደ መሬት ለማውረድ ሊረባረቡ የሚገባቸው ወቅት ላይ እንደ ሆኑ ቢያውቁትም ልናስታወሳቸው እንወዳለን። በየደረጃው ያለን የኢትዮጵያ ልጆች ወቅቱ የሚጠይቀውን ሁሉ በማስተዋል ልናደርግ ይገባልና አገርን ለሚጠቅም አጀንዳ ሁሉ በመነዳት ሳይሆን አስተዋይነት በተሞላው መንገድ ተባባሪነትን ማሳየት እንደሚጠበቅ እንጠቁማለን። ለማንኛውም የፖለቲካ የአየር ትንበያ ባለሙያዎች ያስፈልጉናል። ባለሙያዎቹ የንስሃን ጊዜ ሲያበጁ ከሞት በፊት ንስሃን ይፈጥን ይሆናል!! ህዝብ ይቅር ካለ አገርም ትጠቀማለች። መጪው ትውልድም ባለው ለመቀጠል ይታደላል። ግን ባስቸኳይ ይሁን!!


Sedo Masaded / ስዶ ማሳደድ


VOICE OF THE VOICELESS/ የድምፀ ኣልባው ዽምፅ


If you are being questioned by the History, what would it be your answer?/ ተጠየቅ ልጠየቅ


The undeniable part of History/ የታሪክ መርኅ



ዶሮ ጭራ ጭራ ታወጣለች ካራ

 እንደ አያት ቅድመ አያቶቻችን ጥንታዊ ወግና ልማዳችንን ወኔን ተላብሠን ማንነታችንንና አገራችንን ማስከበር ሲገባን ወኔው ከድቶን የጠላት መሣሪያና መሳለቂያ ሆነን ብንገኝም በተደጋጋሚ የተሠነዘሩትን የእነፕሮፌሰር ተኮላ ሐጎስንና መሰሎቻቸውን ፍሬ  ቢስ ፅሁፎች ከተመለከትን በኋላ፣ የመጣበትን የማያውቅ የሚሄድበትንም ለማወቅ ሥለሚያዳግተው ያለፍንበትን ታሪክ መቃኘት ግዴታ ሆኖብናል። ሥለሆነም ከዚህ በታች ያለውን እነፕሮፌሠር ተኮላ፣  መለስ፣  ሠየ፣ አብርሃም ያየህ፣ ገብሩ አስራት፣ አረጋዊ በርሄም ሆኑ ሌሎቹ ትግሬዎች  የሚኩራሩበትን የትግራይ መሳፍንት የዘር ግንድ ወይም የሠባት ትውልድ ታሪክ ከሥር ከመሠረቱ ፈልፍለን በማውጣት ማንነታቸውን ማሳየት ተገደናል።  

ከታሪክ እንደተገነዘብነው ቀይ ህንዶች (Red Indians)  አንዲት ዛፍ ለመቁረጥ  አያሌ የሀገር ሽማግሌ መክሮበት እሥከ ሰባት ትውልድ አንዳችም ጣጣ ያለማስከተሉን ከተገነዘቡ በኋላ ነው። እኛ ባለመታደል እንኳንስ የዛፍ መቆረጥ ከሰባት ትውልድ በኋላ በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ የሚያስከትለውን መገንዘብ ይቅርና በዛሬው ትውልድ ላይ ሆን ተብሎ የሚፈፀመው ደባ ሊያስከትል የሚችለውን የባሠ መዘዝ በውቅቱ ተገንዝበን "ሣይቃጠል በቅጠል" ለማጥፋት ወይም ለማክሸፍ አለመቻላችን ነው። የተወሰኑ ዓመታት ወደኋላ መለስ ብለን የትግሬ የዘር ግንድ  ሲወርድ ሲዋረድ  እንዴት ተያይዞ እንደመጣና አሁን ለምንገኝበት ሁኔታ እንደዳረገን እንመልከት

  
ራስ ሥሁል ሚካኤል  
   
ካሳ ምርጫ (አፄ ዮሃንስ)
  
 ሹም አጋሜ ወልዱ
/ ታቦቷ
  ቃለ ክርስቶስ
  / ወርቅዉሃ
  ሹም አጋሜ ምርጫ / ሥላሥ ድምፁ ትልቁ ራስ አርአያ  ድምፁ
                       ራስ መንገሻ
                      ራስ ሥዩም
    ራስ አርአያ ራስ መንገሻ ወለተ እስራኤል አልማዝ አስቴር
    ራስ ጉግሳ አርአያ    
   ድጃች /ሥላሴ ጉግሳ    
   
ሥሁል ሚካኤል

ከዐፄ ይኩኖ አምላክ ዠምሮ  እስከ ዐፄ ኢዮአስ (1262-1761)  ድረስ ከሰለሞንና ከንግሥት ሳባ እንወለዳለን የሚሉት ነጋሢያን በሕጋዊ መልክ ከአባት ወደልጅ፣ ልጅ የሌለ እንደሆነ ወደ ወንድም ልጅ፣ ብዙ ልጆች ካሉ ለፈቀዱት እየተላለፈ ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ ነበር።ታዲያ በዚህ ወቅት የዐፄ ዮሐንስ ቅድመ ቅድመ አያት የሆነው ሥሁል ሚካኤል በዐፄ ዳግማዊ እያሱ ጊዜ (1715-1747) ከትግሬ ተምቤን  ወደ ጎንደር ቤተ መንግሥት በመምጣት ለንግሥቲቱና ለንጉሡ ገፀ በረከት ለመኳንንቶቹም ሥጦታ በማቅረብ  የንጉሡ የዳግማዊ ኢያሱ ባለሟል ሆነ። ራሥ ወልደ ልዑል 1759 .. ከሞቱ ወዲህ 1760 .. በዐፄ ኢዮአስ ጊዜ ራሥ ተብሎ የእንደራሴነቱን ሥፍራ ያዘ። ዳግማዊ እያሱ የዐፄ በካፋ (1686-1723) እና የምንትዋብ ልጅ ሲሆኑ ከኦሮሞ ባለቤታቸው ከውቢቱ ኢዮአስን ወለዱ። ኢዮአስ ከአማራና ከኦሮሞ ነገሥታት የተወለደና ሁለቱን ወገኖች አንድ በማድረግ ላይ የነበረው ወጣት ንጉሥ ነበር። ነገር ግን ሥሁል ሚካኤል ለእንደራሴነት ያበቃውን ንጉሥ ኢዮአስን ለእናቱ ኦሮሞ ወገኖች ወግኖ ዐማሮቹን ያባቱን ወገኖች እንዲወጋ ካደረገ በኋላ በመጨረሻም የንጉሡን ህይወት በማጥፋት ስልጣኑን በሚከተለው መንገድ ወስዷል።

() ንጉሥ ኢዮአስ በአማሮቹና በኦሮሞዎቹ ጠብ ጊዜ ተጨንቀው "ጠቡን ያበርድልኛል" ብለው በመጀመሪያ ላይ ለሥሁል ሚካኤል ሥልጣን አሥጨበጡ። ሥሁል ሚካኤል እንደቅፅል ሥሙ በዕውነትም ሹል ሥለነበረ በዘዴና በውስጠ ተንኮል በቅድሚያ ከኦሮሞዎቹ ጋር የህብረት መልክ አሳይቶ አማራዎቹን ከአሥጠቃና ራሥ ተብሎ ሥልጣን ጠቅልሎ ከጨበጠ በኋላ ቀጥሎ በኦሮሞዎቹ ላይ ተነሥቶ በይፋ ተጣላ። ለንጉሡም "ሄደን በመንግሥትዎ ላይ የሸፈቱትን (ኦሮሞዎች) እንውጋ" ቢላቸው "እምቢ" ብለው ቀሩ። ሥሁል ሚካኤል ኦሮሞቹን ሄዶ ወጋ። አሁን የአባቱንና የእናቱን ወገኖች ያጣው ንጉሥ ብዙ ባለሟልም ሥላለቀበት መካሪ አልባና ደካማ አድርጎ ያሥቀረዋል።
(ወደ ቤተመንግሥት ሠው ልኮ በእልፍኛቸው እንዳሉ ንጉሡን ኢዮአስን በሻሽ አሳንቆ ግንቦት 8 ቀን 1761 .አሥገደለ። ሥልጣንም በእንደራሴው በሥሁል ሚካኤል እጅ ገባ። ነገር ግን ሕዝቡ የንጉሥ የዘር ግንድ የሌለውን ሥሁል ሚካኤልን በመሪነት ተቀብሎ እንደማይከተለው ሥለተረዳ ለግዛት የሚመቸውን የንጉሥ ዘር ያለውን የሠባ ዓመቱን ሽማግሌ የበካፋን ወንድም ዮሐንስን አነገሠ። ከራስ ሥሁል ሚካኤል እስከ ታናሹ ራስ ዐሊ ድረስ ያለው ጊዜ (1762-1845) ዘመነ መሣፍንት ተባለ። መሣፍንቱም በጦርነት እንደምንም ብለው የእንደራሴነቱን ሥልጣን ሲጨብጡ የነጋሢነት ዘር እንደሌላቸው ራሳቸው በማመን "ብንነግሥም ሕዝቡ አይቀበለንም" በሚል ሥጋት ልባቸው የፈቀደውን አንዳንድ የነጋሲ ዘር እያነገሡ እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ መነሣት ድረስ ቆዩ። የሥሁል ሚካኤል  ሥልጣን ብዙም ሳይቆይ 1764 . በላስታና በአማራ ገዥዎች በእነ ደጃዝማች ወንድወሰን ተነጠቀ።  አንድ ዓመት በግዞት እንዳለ ደጃዝማች ወንድወሰን "አገርህ ግባ" ብሎ ፈቅዶለት በአድዋ 7 ዓመት ከቆየ በኋላ 1772 .. ሞተ።


አፄ ዮሐንስ!


() አንበሳው ቴዎድሮስ  የእንግሊዝን መንግሥት ማሥጋቱን ሪቻርድ ፓንክርስት በተለያዩ ፅሁፎቹ ገልፆታል። ይኸውም በሱዳንና በግብፅ የጥጥ ተክል በሠፊው ታሥፋፋ የነበረችው ቅኝ ገዧ እንግሊዝ የአባይን ውሃ ለመሥኖ አገልግሎት ለዘለቄታ ለመጠቀም የማትችል መሆኗ ሥላሳሰባት ነበር። በቋፍ የነበረው ትምክህተኛው እንግሊዝ "አፄ ቴዎድሮስ ያጋዟቸውን ጥቂት የእንግሊዝ ሠላዮች ለማሥፈታት" በሚል ሠበብ ቴዎድሮስን ለመውጋት እንዲመቸው የቴዎድሮስን ባላንጣ ባላባቶችና መኳንንቶች  በተለያዩ ሽንገላዎች የወርቅና የጦር መሣሪያ ድርጎ ለመሥጠት በማባበል እንዲያብሩለት ተማፀነ። የሸዋው፣ የወገራ፣ የሠሜን፣ የጎጃም፣ የዳሞት፣ የአገው፣ የዐማራው፣ የላስታው  የአውሳው፣ የአዳሉ (የአፋሩ) ወዘተ ባላባቶች አፄ ቴዎድሮስን ቢጠሉና ቢፈሩም ከፈረንጅ ወግነው በእሳቸው ላይ እንደማይነሱ በመግለፅ የጄ/ ናፒየርን የእንግሊዝ ሠራዊት መሪ  ቅሥም ይሠብሩታል። ከሥንዴ መካከል እንክርዳድ ሥለማይጠፋ ጥቂት ባላባቶች  ከአገር አንድነትና ከጥቁር ድል  የነጭን ድል አድራጊነት በመምረጣቸው ከእንግሊዝ ጋር ተባብረዋል። እነኚህ ለእንግሊዝ ያደሩት ባላባቶች የእንደርታው ባልጋዳ አርአያ፣ የአጋሜው አረጋዊ ሰባጋዲስ እና ካሣ ምርጫ (አፄ ዮሐንስ) ነበሩ። በብዙ ሽህ የሚቆጠር የጋማ ከብትና የእርድ ከብት በመሰብሰብ፣ ኮተት በመሸከም መንገድ በመምራት ከዙላ እስከመቅደላ በማጀብ ወራሪውን አቅፈው ደግፈው የኢትዮጵያን ክብር ከማስደፈራቸውም ባሻገር ተተኪ የሌለውን ቴዎድሮስን ያሥገደሉ የሀገሪቱን ቅርስና ንብረት ያሥዘረፉ ናቸው።
() አፄ ዮሐንስ በምንደኝነት ጀግናው ቴዎድሮስን በእንግሊዝ ወራሪ ኃይል ለማስገደል ባደረጉት ትብብርና አሥተዋፅዖ በተሸለሙት መሣሪያ የኤርትራን ድንበር የደፈረውን ኢጣሊያንን መውጋት ቀርቶ ለማስፈራራት እንኳን አልቃጣቸውም። ይልቁንም "አህያውን ፈርቶ ዳውላውን " እንደሚባለው ምንም ያልበደላቸውን የአማራውን ሕዝብ በጎጃም፣ በቤጌምድር፣ በወሎ ሲያጋዩትና ሲሰይፉት ቆይተው ሸዋንም ሊድርቡ ሲቃጡ በአንድ ለጋ የጦር አበጋዝ በበሻህ አቦዬ ጦር ደብረ ብርሃን ላይ መገታታቸው ይታወቃል። በተለይ ደግሞ በክርምቱ በነሐሴ ወር 1880 .. "ድርቡሾችን እወጋለሁ" በሚል ሠበብ  ወደጎጃም በመዝመት ጎጃም በሙሉ እንዲዘረፍ አዘው ወታደሮቻቸው ከዳር እስከዳር በጎጃም ተሠማርተው ሠውንም አጋዩት። ከብትም ሀብትም ዘረፉ።

ከብቷ የተዘረፈባት አንዲት የጎጃም አልቃሽም

 "በላይኛው ጌታ በባልንጀራዎ
 በቅዱስ ሚካኤል በጋሻ ጃግሬዎ  በጽላተ ሙሴ በነጭ አበዛዎ
 ጎጃምን ይማሩት ፈሪም አንልዎ"ብላ ገጠመች።

() አፄ ዮሐንስ ከአፄ ቴዎድሮስ በኋላና ከአፄ ዮሐንስ በፊት የነገሠውን  የራሳቸውን እህት ባል አፄ ተክለ ጊዮርጊስን ወግተው ከማረኳቸው  በኋላ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ በማይታወቅ አይነት ምርኮኛውን ንጉሥ ዓይናቸውን በጋለ ብረት ጎልጉለው አሠቃይተው መግደላቸው አሌ የማይባል ሃቅ ነው።


() ፅኑ ክርስቲያን በመባል የሚታወቁት አፄ ዮሐንስ ቁጥር ሥፍር የሌለው ቤተ ክርስቲያናትና ካህናት በጎጃምና በወሎ ሲያቃጥሉ እሥላሙንም ሃይማኖት ሲያስቀይሩ፣ እምቢ ያለውንም ሲሰይፉ ዳዊት ይደግሙ ነበር። አፄ ምኒልክ እሥከነገሱ ድረስ እሥላሙ ዜጋ በገዛ ሀገሩ መሬት አልባ ያደረገውን ደንብ የደነገጉም አፄ ዮሐንስ ነበሩ።
() የሱዳኑ የመሃዲ ሠራዊት የእንግሊዝን የወራሪ ጦር አበጋዝ የጄ/ ጎንደንን አንገት ቀንጥሶ ብዙዎቹንም እንዳያመልጡ ወጥሮ በያዘበት ጊዜ እንግሊዝ አፄ ዮሐንስን እንዲያግዙት ይጠይቃቸዋል። እርሳቸውም ሠራዊት ልከው ከእንግሊዝ በማበር የሱዳንን መሃዲስቶች ወግተው የተከበቡትን የእንግሊዝና የግብፅን ሠራዊት አሥለቅቀው በኢትዮጵያ በኩል ወደግብፅ እንዲሄዱ ያደርጋሉ። አፄ ዮሐንስ ለቅኝ ገዡ ለእንግሊዝ መንግሥት ያላቸውን ከፍተኛ ታማኝነትና ታዛዥነት ለማሳየት ሲሉ በመሃዲስቶች ላይ ያደረጉት ውጊያ ውጤቱ ጎንደርንና ሕዝቧን ለጥፋት የዳረገውን የበቀል እርምጃ የሱዳኑ መሃዲ ጦር እንዲወስድና  የቤጌምድር መጋየት ሆነ።
አፄ ዮሐንስ የአፋሯን ተወላጅ / ዳቶንን ክርስትና በማስነሳት ጥበበ ሥላሴ አሰኝተው አገቡና ራስ አርአያ ሥላሴን ወለዱ። ራስ አርአያ የአፄ ዮሐንስ ብቸኛ ልጃቸው ሲሆን የሞተውም በወጣትነቱ ነው። ራስ አርአያ ከወ/ ዘውዲቱ ልጅ አልወለደም። ነገር ግን በምሥጢር  ከሌሎች ሁለት ሴቶች ሁለት ልጆች ወልዷል። ከአንዷ የተወለደው ራስ ጉግሣ አርአያ ሲሆን ከሌላዋ ሴት ደግሞ የጋዜጠኛው የጌታቸው ደሥታ አባት ደስታ አርአያ  ነው። ራስ ጉግሳ አርአያ ደግሞ ደጃዝማች ኃይለ ሥላሤ ጉግሣን ወለደ።

ራስ መንገሻ የደጃች ጉግሣ ምርጫ ልጅ ነው።ጉግሣ ምርጫ የአፄ ዮሐንስ ምርጫ ወንድም ናቸው።በአንዳንድ የንባብ መፅሐፍ ደግሞ እንደምናየው ራስ መንገሻ የትልቁ ራስ አርአያ ድምፁ ልጅ ነው የሚል ነው። ትልቁ ራስ አርአያም የአፄ ዮሐንስ የእናታቸው ወንድም አጎታቸው ናቸው። አፄ ዮሐንስ ራስ መንገሻን እንደልጃቸው አሳድገዋቸዋል፣ የሚጠራውም በወላጅ አባቱ በደጃች ጉግሣ ሳይሆን በአፄ ዮሐንስ ነው። 1881.. እነንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ሲገቡ ራስ መንገሻ ከራስ አሉላ ጋር እምቢ ብሎ አመፀ። አፄ ምኒልክ እንጦጦ ላይ 1882 .. ዘውዳቸውን ከደፉ በኋላ ራስ መንገሻን ለማስገበር ዘምተው ያለጦርነት አሳምነው ተመለሱ። እንደገና ራስ መንገሻ ከድቶ በአፄ ምኒልክ ላይ በመረብ ላይ 1884 .. ከኢጣሊያ መንግሥት ጋር በዠኔራል ጋንዶልፊ አማካይነት ይዋዋላል። አፄ ምኒልክ ለሁለተኛ ጊዜ በዘዴና በትዕሥት ራስ መንገሻን እየተከታተሉ ባሉበት ወቅት ኢጣሊያም ድጋፍና መሣሪያ እንደማይሠጠው ሲያውቅ 1886 .. በሥራው ተፀፅቶ "ይማሩኝ ልግባ" ብሎ ደብዳቤ ለአፄ ምኒልክ ልኮ ተመለሠ።

የትግሬው እጨጌ ኢጣሊያ በአክሱም ከተቀመጡት ከእጨጌ ቴዎፍሎስ ጋር ግንኙነት አድርጎ እጨጌውንና ካህናቱን በገንዘብና በልዩ ልዩ ሥጦታ በመሳብ በትግራይና በትግረ ላሉት የተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች "ምኒልክ በሃይማኖት ከማይመስላቸው ከመስኮብ መንግሥትና ቤተ ክህነት ጋር ግንኙነት አድርገው የኖረውን የተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊለውጡ ነው" የሚል ስብከት በቃልም በፅሁፍም እያደረገ በኢትዮጵያ፣ በኢየሩሳሌም፣ በእስክንድርያና በኢጣሊያ አሥበተነ። ዓላማውም ከእስክንድርያው ጳጳስ ጀምሮ መነኮሳትና መምህራን በአጠቃላይ ሁሉም አማኞች በምኒልክ ላይ እንዲነሱ ነበር።
የትግሬ ባንዳዎች ከአድዋ ጦርነት ጀምሮ በተደረጉት ጦርነቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍልሚያውና ግብግቡ ከሶልዳቶ ጋር ብቻ አልነበረም። በአድዋ ከተሰለፈው የጠላት ጦር መካከል ከሦሥት መቶ ሃምሳ ሽህ (350,000) በላይ የሚሆነው ባለመታደል ሆኖ ከትግርኛ ተናጋሪው ሕዝብ የተውጣጣ የባንዳ ሠራዊት ነበር።

ከፍተኛ ማዕረግ ከነበራቸው የድል አጥቢያ አርበኞች መካከል ጥቂቶቹን ብንጥቅስ የአጋሜ ባላባት የደጃች ሰባጋዲስ ተወላጆች ራስ ሥብሃትና ደጃች ሐጎስ ተፈሪ፣ የራስ መንገሻ አባት የታላቁ ራስ አርአያ ልጆች ደጃች ተድላ አባ ጉበን፣ ደጃች ደብብና ታናሽ ወንድማቸው ልጅ አብርሃ፣ ደጃች ገብረሚካኤል፣ ሹም ደራ መንገሻ፣ ደጃች ብሩ ወዘተ ይገኙበታል። ብዙ ታሪክ ፀሐፊዎች ውጊያው ባህርን አቋርጦ ከመጣው ጠላት ሳይሆን ከከሀዲያን ጋር ነበር ይላሉ።
የራስ መንገሻ ክህደት ለሦሥተኛ ጊዜ ከአድዋ ድል በኋላ የትግሬው ገዥ ራስ መንገሻ አዲስ አበባ መጥቶ አፄ ምኒልክ ታላቅ አቀባበል አድርገውለት በጦርነቱ ጊዜ ለተጎዳው ሠው 30,000 የማሪያ ቲሬዛ ብር ዳረጎት ሠጥተው ይሸኙታል። ዝምድናው እየጠበቀ እንዲሄድ በማሰብ የእቴጌ ጣይቱን ታናሽ ወንድም የራስ ወሌን ልጅ / ከፈይን ያጋቡታል። አሁንም ምኒልክን ለሦሥተኛ ጊዜ ይከዳና ሸፍቶ ኤርትራ ላይ አፈግፍጎ ከተቀመጠው ከኢጣሊያ ወራሪ ጠላት ጋር ወዳጅነት ለመፍጠር ደፋ ቀና ይላል። እባክህ ተብሎ ሽማግሌ ቢላክበትም አሻፈረኝ አለ። ውጊያ ገጠመ፣ ተሸነፈ። "ትግሬን አገረዎን ለወደዱት ይሹሙበት እኔን ለእጄ አስምሩኝ" ብሎ እጁን ለራስ መኮነን ሠጠ። እጁን ቢሠጥም  "እየተላላከ ልጆቹን እነደጃች ሥዩምንና የአፄ ዮሐንስን የልጅ ልጅ ደጃች ጉግሣ አርአያ ዮሐንስን አሸፍቷል" ተብሎ ታሠረ። በመጨረሻም እንዲሁ የውርደት ካባውን እንደተከናነበ 1898 .. አንኮበር ሞተ።

 የደጃዝማች ኃይለ ሥላሤ ጉግሣ አርአያ ዮሐንስ ክህደት  የትግራይ ክፍለ አገር ምዕራቡ በራስ መንገሻ ልጅ በራስ ሥዩም መንገሻ፣ ምሥራቁ በደጃዝማች ኃይለ ሥላሤ ጉግሣ ይተዳደር በነበረበት ወቅት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ሊወር ሲመጣ ከኢጣሊያ ጎን ተሰልፎ በማይጨው ጦርነት ብዙ ጉዳት ኢትዮጵያ ላይ እንዲደርስ ምክንያት የሆነው  ኃይለ ሥላሤ ጉግሣ ነበር። ወረራው ሲያበቃ በእንግሊዞች አግባቢነት ከታሰረበት ምህረት ጠይቆ ተመለሰ። በሌላ በኩል የአፄ /ሥላሴን ልጅ ልዕልት ዘነበወርቅን አግብቶ ሲኖር ነፍሰጡር ሆና ይደበድባት ሥለነበር በወሊድ ምክንያት እንደሞተች ይነገራል።

በኢጣሊያን ወረራ ጊዜ የፈጀን የትግሬ ባንዳ ዳግመኛ ከወረረን የፋሽስት ሠራዊት ጋር በመሆን ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያኖችን መግደሉ ይታወሳል። የካቲት 12 ቀን የግራዚያኒን በቦምብ መቁሠል ምክንያት በማድረግ በተወሰደው ቂም በቀል እርምጃ አዲስ አበባ ለሦሥት ቀናትና ሌሊት በጥይትና በቦምብ ስትነድ ቁሥለኛውን ሳይቀር በሳንጃ እየጨቀጨቁ ከአፈር በመቀላቀል ከሠላሣ ሰባት ሽህ በላይ እሬሳ የቆለሉት የትግሬ ባንዶች ነበሩ። 1931 .. ከአሥራ አንድ ሽህ (11000) በላይ ሕዝብ ያለጣሪያ ዙሪያውን በታጠረ ሜዳ ላይ በቀን ሐሩር በሌሊት ቁር ያለእህልና ውሃ ለሁለት ሳምንት ሲሰቃይ ቆይቶ  ጥቂቱ አይሞቱ ሞት ይሞታል። ቀሪውም በአፋጣኝ አላልቅ ሥላላቸው የዘብጥያው ካራምፕሬ ዝነኛው ዘርዓብሩክ በርሄ  ከአለቃው ከማጅሬ ሞሬቲ ጋር በመምከር የእሳት አደጋውን መኪና ናፍታ በመሙላት ያን የደከመ ሊያመልጥ የማይችል ህፃናት፣ ሴትና የአረጋውያን እስረኛ ነዳጅ እንዲርከፈከፍበት አድርጎ ከየማዕዘኑ እሳት ይለቅበታል። ዘርዓብሩክ በርሄ በዚህ ተግባሩ የኒሻን ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል። ጎንደር ውስጥ የነበረውም የፋሽስት ጄኔራል  አዘዞ ውስጥ "ለመቀጣጫ" በሚል ተመሳሳይ ተግባር ፈፅሟል።

እንግሊዝ ከኢጣሊያን ጋር ተባብራ  ኢትዮጵያ  የኢጣሊያ ቅኝ ግዛት እንደሆነች ተቀብላ ነበር። ነገር ግን በኋላ ኢጣሊያ በራሷ በእንግሊዝ ላይ ሥለመጣችባት በድንገት እንግሊዝ የኢጣሊያ ባላጋራ ሆና ለኢትዮጵያ አርበኞች ድጋፍ በመሥጠት ኢጣሊያ ድል ሊመታ በቃ። በርካታ ሹምባሾችና ቡልቃሾች የፋሽስትን ሡሪና ቆብ አውልቀው ለእንግሊዝ በትርጁማንነት ማገልገል ጀመሩ። ወዳጅ መሥሎ የገባው እንግሊዝ በኢትዮጵያውያን ላብ የተተከሉትን ፋብሪካዎች የተሠሩትን ህንፃዎችና ድልድዮች ሳይቀሩ የቻለውን ያህል አሥነቅሎ ሲወስድ ያልቻለውን ደብረዘይት ሐይቅ ውስጥ እንዲሠምጥ ያደርጋል። በመነቃቀሉም ሆነ በተሽከርካሪ እያጓጓዙ ሐይቁ ውስጥ ይጥሉ የነበሩት ቀደም ሲል ለኢጣሊያ በማደር በኋላ ላይ ደግሞ ለመጣብን የወዳጅ ጠላት ለእንግሊዝ በማደር የበደል በደል የፈፀሙት እነኚሁ ባንዶች ነበሩ።

                   
የኢትዮጵያ ባንዲራ በነፃነት መውለብለብ ከፋሽስት የተላቀቀውን ኢትዮጵያዊ ሲያሥደስት ባንዶቹን ግን አሥደንግጧል። ለምሳሌ የመጀመሪያው የወያኔ ታሪክ አመጣጥ ጠላት የሠጣቸውን ብረት ይዘው ዱር በገቡ  ከሀዲያን  እንደነበር አይዘነጋም። ይህም ሳይውል ሳያድር ለመቀጨት ቢበቃም በነመለስ ተግባራዊ ሆኖአል።


የአፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት ያንን ሁሉ ግፍ የፈፀሙ ባንዶችን በመማሩ በድፍን ኢትዮጵያ ተሰግሥገው እንደ እናት ሲመጠምጧት እንደ እንጀራ እናት ሞቷን ሲመኙላት፣ አሁን ለምንገኝበት ሁኔታ አብቅተዋታል።  ይህንን ሁሉ ወንጀል የፈፀሙ ጉዶች  አፄ /ሥላሴ ከጦርነቱ በኋላ ምንም ሳያደርጓቸው በመላ አገሪቱ እንደፈለጉ ሲቧርቁበት ኖሩ። እንደውም ከእነአካቴው ከወሎና ከጎንደር ጀምሮ በመላ አገሪቱ ውስጥ በንግዱም በሁሉም መስክ ተሠግሥገው ሲቦጠቡጡና እንድልባቸው ተንደላቀው አገር ሲያደሙ እንዲኖሩ ከማድረጋቸውም በላይ በሹመት ላይ ሹመት ያሸከሟቸውም ነበር። በተቃራኒው ግን የአገር ዜግነት  ግዴታቸውን ከአፄ /ሥላሴ በላቀ መንገድ የተወጡትን   ጀግኖች   አንድም ሳያሥቀሩ  እንደ በላይ ዘለቀ፣ታከለ ወልደ ሃዋርያት፣ራስ ጉግሣ ወሌ ብጡል፣ወዘተ በአሰቃቂ ሁኔታ ጨርሰዋቸዋል።


  እናት ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
የባዕድን ፍልስፍና አንግቦ ኢትዮጵያን በማድማት ላይ ለተሰማሩት ለተገንጣይ ድርጅቶች   ለእነሻዕቢያ ቀኝ እጅ በመሆን የኤርትራን መገንጠል ያመቻቹትን፣  የሠይድ ባሬን ወረራ የተባበሩትን፣  አያሌ ወገኖቻችንን በማጥፋትና በማስጠፋት አገራችን የተማረ ሠው አልባ እንድትሆን ያደረጉትን  እንዲሁም ለብዙ መቶ ሽህ ኢትዮጵያውያን ሥደት የዳረጉትን  ድርጅቶች እነኢሕአፓን ያቋቋሙት እነብርሃነ መሥቀል ረዳ፣ እነተሥፋየ ደበሳይ እነዘሩኪሼን ወዘተ ነበሩ። እነሱ ያቋቋሙት ድርጅት ኢሕአፓ፣  ከኢሕአፓ ወጥተው የዛሬውን  ወያኔ የፈጠሩት፣ ኢህዴን በኋላም ብአዴን  ከመኢሶን  ጋር በመሆን ይችን መከረኛ አገር እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ መቃብሯን እየማሱላት የሚገኙት እነዚሁ ባንዶች ናቸው።


እነመለስ፣ ገብሩ አሥራት፣ ሠየ አብርሃ፣ አረጋዊ በርሄና አብርሃም ያየህ  1980 ውስጥ የኢትዮጵያ ሳይሆን "የትግሬ ነፃ አውጭ ግንባር (ወያኔ)" በሚባለው የባንዳ ድርጅት ውስጥ በአንድ ላይ ሆነው ትግሬን በመገንጠሉ ዓላማ ተሥማምተው አዛዥና ታዛዥ ሆነው በውሎና በጎንደር እየተዘዋወሩ ኢትዮጵያን በጋራ ሲያደሙና "ሥንት አማራ ገደልክ" እያሉ ሲዛበቱብን ነበር። 1991 ..አዲስ አበባ ከገቡ ጀምሮ ከባንዲራው  እስከ ሠው ህይወትና አገር እስከማጥፋት ድረስ  አብረው በመካፈል ወንጀል ፈጽመዋል። ዛሬ አንዱ የመለስ ደጋፊ ሌላው የመለስ ተቃዋሚ በመሆን ለኢትዮጵያ አንድነት አሥመሳይ ተቆርቋሪነትን በማሳየት ውሥጣችን ገብተው ለማዘናጋት የሚያደርጉትን  ሥናይ ሆዳችን ይደማል።

የትግራይ ባንዳዎች የያዙት የታሪክ ድለዛና  ማንነት የመግፈፍ ዘመቻ  አደገኛ በመሆኑ  መቀጨት አለበት። የሌለ  ልዩነትን  የወቅቱ አብይ አጀንዳ አድርገው በማቅረብ ፊታችን በተደቀነው ርሃብና ድህነት ላይ በማተኮር የጋራ መፍትሄ የምናገኝበትን መንገድ እንዳንፈልግ መንገዱን አጥረው በመያዝ የችግሩ ሰለባ  ሆነን እንድንቀር ባለ አቅማቸው ይረባረቡብናል። ስለሆነም እንደነዚህ ላሉት ደናቁርት እንደ ከዚህ በፊቱ ሜዳውን ትቶ እንዲጨፍሩ መልቀቁ በአገራችን ላይ ትልቅ ቀውስ የሚፈጥር በመሆኑ ምላሹን በሚገባቸው ቋንቋ መስጠት ያስፈልጋል። ያሳየናቸው ሆደ ሰፊነትና ቁጥብነት ለአገራችን መውደቅ ምክንያት በመሆኑ ከእንግዲህ  በዝምታ አናልፋቸውም።


በመጨረሻ ማስታወስ የምንሻው የኢትዮጵያን ባላንጣዎች ታሪክ ፈልፍሎ ማጋለጥ የማንም ዜጋ ግዴታ በመሆኑ ከአሁን ወዲያ እቅጩን ከመናገር ወደኋላ አንልም፣ በይሉኝታም አንባዝንም። "ዶሮ ጭራ ጭራ ታወጣለች ካራ (ካሪያ)" ያልነውም  ግፍና ውሸት ሞልቶ ሥለፈሰሰና ሥለአንገሸገሸን ዕውነተኛ ተግባራቸውን ዘርዝረን ማጋለጥ ሥለተገደድን  ነው።




ማሥታወሻ  ሥሁል ማለት "የተሳለ፣ ሹል" ማለት ነው። ይህ  የሥሁል ሚካኤል የቅፅል ሥም ሲሆን ከሥሙ ከሚካኤል ቀድሞም ተከትሎም ይነገራል፣ይፃፋል።

         
ዋቢ መጻሕፍት
ዐፄ ቴዎድሮስ፣ዐፄ ዮሐንስ፣ ዐፄ ምኒልክና የኢትዮጵያ አንድነት   ከተክለጻዲቅ መኩሪያ
ዳግማዊ አጤ ምኒልክ  ከጳውሎስ ኞኞ
የሃያኛው ክፍለዘመን ኢትዮጵያ እና 

እንዲሁም  ከተለያዩ መፅሔቶችና ምንጮች የተወሰዱ ናቸው።