Thursday, August 8, 2013

Amnesty International: Ethiopian repression of Muslim protests must stop

The Ethiopian government must end its use of repressive tactics against demonstrators, following initial reports of widespread arrests of Muslim protestors during this morning’s Eid al-Fitr celebrations, said Amnesty International today.

“We are extremely concerned at reports coming out of Ethiopia this morning of further widespread arrests of Muslim protesters. The Ethiopian government’s ongoing repressive crackdown on freedom of speech and the right to peacefully protest has to end now,” said Claire Beston, Amnesty International’s Ethiopia researcher.

Last week, another incident related to the protests reportedly ended in the deaths of an unconfirmed number of people in the town of Kofele in Oromia region.

During the 18 month-long protest movement against alleged government interference in Islamic affairs, the vast majority of demonstrations have been peaceful. However, there have been at least four incidents involving serious allegations of the excessive use of force by security forces against demonstrators in the long-running movement.  While a few isolated incidents of violence involving protestors have occurred, these have taken place during episodes where excessive police force is alleged.

“These reports of further deaths in the context of the Muslim protest movement are deeply worrying. There must be an immediate, independent and impartial investigation into the events in Kofele, as well as into the four incidents last year which resulted in the deaths and injuries of protestors,” said Claire Beston.

“With further protests planned, it is imperative that the behaviour of the security forces is scrutinised and if enough admissible evidence of crimes is found, suspected perpetrators should be prosecuted in trial proceedings that meet international standards.”
Accounts of last week’s incident in Kofele from the protestors and the government differ widely.

Protestors report that the security forces opened fire on unarmed people who were protesting against the arrests of members of the local Muslim community. One resident of Kofele told Amnesty International that 14 people were shot dead by the army, including at least three children. Another said that 11 people had been killed.

According to media reports, the authorities have said that the protestors were armed, leading to an outbreak of violence which resulted in the deaths of three protestors and injuries to a number of police officers. Government representatives refused to respond to Amnesty International’s queries about the incident.

There are also reports of large numbers of arrests in and around Kofele, Oromia, and further arrests in Addis Ababa over the last week.
Those arrested included two journalists – Darsema Sori and Khalid Mohamed – detained early last week in Addis Ababa.

The two men were working for Radio Bilal, which has regularly reported on the protest movement. Darsema Sori had also previously worked for the publication Ye’Muslimoch Guday (Muslim Affairs), from which two employees have already been arrested during the protest movement, and who are currently being prosecuted under the Anti-Terrorism Proclamation.

According to information received by Amnesty International Darema Sori and Khalid Mohamed are being held at Sostegna (third) police station in Addis Ababa and are not being permitted visitors. They have reportedly been taken to court and were remanded in custody while the police continue their investigation.

Reports of arrests and detentions of peaceful protestors and people suspected of involvement in organising the protests have continued throughout 18-months of demonstrations.

Despite many months of large-scale, peaceful protests, the government has repeatedly attempted to paint the protest movement as violent and terrorist-related in statements to the media and in parliament. Amnesty International has received a number of reports of messages aired via the state media over the last week, warning that the authorities would take firm action against anyone who attempted to take part in further demonstrations.

“This is a violation of people’s right to peacefully protest, as protected in Ethiopia’s Constitution,” said Claire Beston. “The government continues to respond to the grievances of the Muslim community with violence, arbitrary arrests and the use of the overly-broad Anti-Terrorism Proclamation to prosecute the movements’ leaders and other individuals.”

As demonstrations continue, Amnesty International is concerned that the response of the authorities will also continue to involve human rights violations, including arbitrary arrests of peaceful protestors and possible further bloodshed.

The organization urges the Ethiopian government to respect the right of its citizens to peacefully protest and urges an immediate end to heavy-handed tactics in response to the protests. Anyone arrested solely for exercising their right to peaceful protest must be released immediately.

Background
The trial continues of 29 figures related to the protest movement including nine members of a committee of representatives selected by the Muslim community to represent their grievances to the government, and one journalist, Yusuf Getachew, of the publication Ye’Muslimoch Guday. The trial has already been marred by a number of fair trial concerns, including the airing on state-run Ethiopian Television (ETV) of a programme called “Jihadawi Harakat.” It painted the Muslim protest movement and some of the individuals on trial as having connections with Islamic extremist groups, seriously jeopardising the right of the defendants to be presumed innocent until proven guilty.

The trial is now taking place in closed proceedings, increasing fears that the defendants will not receive a fair trial. Amnesty International believes that the individuals on trial are being prosecuted because of their participation in a peaceful protest movement.

Solomon Kebede, another journalist working for Ye’Muslimoch Guday was recently charged under the Anti-Terrorism Proclamation along with 27 other people, according to information received by Amnesty International.

During 2012 there were at least four incidents in which the security forces were alleged to have used excessive force during the dispersal and arrest of protestors. At least two of these incidents – in the towns of Gerba in the Amhara region, and Asasa in the Oromia region – resulted in the deaths of protestors.

Two further incidents in Addis Ababa reportedly resulted in many injuries to protestors. Amnesty International called for independent investigations to be conducted into these incidents, but according to available information, no such investigation has taken place.

Other protests have also been affected by the government’s pervasive intolerance of dissent. The opposition Unity for Democracy and Justice Party has reported arrests of its members in a number of locations around the country in recent weeks. They were engaged in organising demonstrations, handing out leaflets for demonstrations and calling on people to sign a petition calling for the revocation of the Anti-Terrorism Legislation and the release of political prisoners.

Wednesday, August 7, 2013

የምትገድሉት ደስታን ስለሚሰጣችሁ ነው።

የምትገድሉትስታን ስለሚሰጣችሁ ነው።

ሰውን መግደል በፉልም እንደምናየው አይነት ትሽ፤ ትሽ፤ አይነት ቀላል ነገር በጭራሽ አይደለም።እዚህ ጉዳይ የተደረጉ ጥልቅ የሆኑ ጥናቶች በሙሉ የሚያሳዩት ሆነ አጥኚዎቹ የሚስማሙበት እጅግ በጣም በጣም ከባድ ነገር ያዘለ  መሆኑን ነው። ይህን አይነት ገጠመኝ ያላቸው ሰዎች በሙሉ ህጋዊ ፖሊስ ሆነ ወታደር፤ ነብሰ ገዳ ወይ እራስንመከላከል ብሎ የፈፀመው ሁለም ተመኩሯቸው ሲናገሩ ዘግናኝና እጅግ አስፈሪ ጉዲይ እንደሆነ ነው። ብዙዎች ተመልሰው የድሮ ማንነታቸውንግኘት እንዳልቻሉ ነው የሚመሰክሩት። አባቶቻችን ደም ያለበት ሰው የሚለት ከመሬት ተነስተው አይደለም።

የብዙዎች ገለፃ ሰውነትህ ውስጥ ያለው በሙለ አይምሮህ ይሰባሰባል።ብህ በርጥሶ የሚወጣ አይነት ነው የሚሰማህ። አይንህ በድም ይሞላል ማየት አትችልም። ብዥ ይልብሀል። አይምሮህ ማሰብ ያቆማል። የት እንዳለህ ይጠፊብሀል። የሚለ አይነት ናቸው።ረጅም ጊዜ የሚያስከትለው ጦስም በጣም ቀላል እንዳልሆነ ነው የሚናገሩት። ይህ ሁለ ግንመጀመርያ ጊዜ ነው። እንደሁለም ነገር ሲደጋገም መላመድ ይኖራል። ለተላመዱት እልም ያለ አውሬ፤ዛውም እብድ አውሬ ነው የሚሆኑት።

የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያንን ከዛሬ በሗላ ብሶታቸውን ባደባባይ ካሰሙ እንገላለን ብለው መንግስት ነን የሚሉ ግለሰቦች መግለጫ በዜና አውታራቸው አሳልፍው ሰማው። መንግስት ነን ስላሉ ብቻ መንግስት ናቸው ብዬ መቀበል የለብኝም። ላለፉት ሀያ ሁለት አመታት ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የሚባል ነገር መኖሩንመቀበል ከሚቸገሩት ውስጥ ነኝ። የተለመደውን አይነት የለየላቸው አንባገነን መንግስትሚለውም ነው የምትሞሉልኝ። እኔ ብቻ ግን አይደለሁምመንግስት የለም ወይየሚሉትምፆች እየበዙና ጎልተው መሰማት መጨመራቸው ያለ በቂ ምክንያት በጭራሽ አይደለም። ዛሬ ነን ብትሉም። መንግስት ናቸው የሚልም ቢኖሩ። ያገር ክህደትት ስለፈፀማችሁ።ለዛውም በተደጋጋሚ። ንፁሀን ዜጎችን በጅምላ የፈጃችሁ ስለሆናችሁ። ነገ ከነገ ወዲያግሞ እንፈጃለን ብላችሁ እየፎከራችሁ ስለሆነ።ዛሬም ባይሆን ጊዜው ሲደርስና ህግ ፉት ስትቆሙ በረከት ስምኦን፤ አዳኅኖምና ብዙ ተጋዳላይ ተክላይ ተኩልዎች እንዲሁ ሀይለማርያምስ አለኝ፤ አባዱላናመቀ ምን አለበት ሀይሌም አስገቡኝ እያለ ነው ካስገባችሁት እራጩ ሀይሌ ጀሌ ሆነው እንደ አስተዋጿቸሁ እንደሚሆን አያወዛግበንም።

ግን መንግስት ሆናችሁስ ቢሆን። እንደውም በአግባቡ ውክልና ያላችሁ ህዝብ ምሩን ብሎምጽ የሰጣቸሁ። መንግስት ስለሆናችሁ በጅምላ ለመግደልም፤ማሰርም ሆነመደብደብ መብት ተሰጥቷል ብሎ የነገራችሁ ማን ነው? በአለም ካለም ከነበሩም መንግስታት በጅምላ የመግደልና የማሰር መብት የነበራቸው አሉንስ? የተጨፍጨፈ ቢኖሩም መብት ነበረን ብለው የሞኝ ክርክርቀረቡስ? አቅርበውስ? ፍቃድ ነበራቸው ተብለው በህግ ፉት ነጻ የወጡ ? ወይስ መቼ ነው ከመረጣችሁን በሰኘንና ባማረን ጊዜ ሴት፤ ህፃን፤ ጎረምሳ ሳንል በጅምላ እንጨፈጭፊችሗለን፤ እናስራችሗለን ብላችሁ ነግራችሁን ዜጋች ማለፉያ ነው ያልነው። ታዲያ በምን መሰረት ነው ትክክል የሆናችሁ ወይ መብታችሁ መስሎ የተሰማቸሁ?

መንግስት እርምጃ ይወስዳል ዘረኛ ውላጅ ነብሰ ገዳይ ሁሉ። እውነት እውነት እላችሗለው በምንም መመዘኛ ሆነ የህግ አንጻር በጅምላ ለመግደልናማሰር ማሰባችሁ በራሱ ወንጀል ነው። በጅምላ ንፁሀንን መግደል ሁላም ትክክል ተደርጎ ተወስዶ አያውቅም አይደለምም። ሁሌም ማንም ያደረገው ማን ጥርት ያለ ወንጀል ነው።

ግነ ካልጨፈጨፍን የምትሉ ምን አደረጓችሁ? ምን ጥፊትጸሙ ቢሉዋችሁ ነው? እምነታችሁን ቀይሩ አትበሉን ስላሉ።ርጅቶቻችን ከኛ ውስጥ በተውጣጣ ቦርድ ይተዳደር ስላሉ? ምርጫችን በመስጊዳችን ስላሉ? ወይስ እንደመሩን የመረጥናቸውን በማን አለበኝነት ማሰራችሁ ትክክል አይደለም ስላሉ ተደፈርን ብላችሁ ነው?

ሁለት አመት ሙለግመውጋግመው ያሉት ይህንኑ ነው። ይህንኑ ቅሬታቸውንግሞጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ መስጊዳቸው ውስጥ ሆነው ነው ያሰሙት። መቶ ጊዜ በሚጠጋ አቤቱታቸውን ሲያቀርቡ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ነው። ታዲያ የትኛው ሃሳባቸው ወይ ድርጊታቸው ነው በገፍ ከልገደልናችሁ፤ ሰብስበን ካላሰርናችሁ ተኝተን አናድርም እንድትሉ ያደረጋችሁ። ይህ በዘረኝነት ላልታወረ ዜጋ በሙላ፤ አለምም የታዘበው የሚመሰከርው እውነት ነው። ታሪክም የዘገበው ይህንኑ ነው። ታዲ ታዲያምን በጅምላተገሉናታሰቃዩ ፈለጋችሁ?

ይህ መልስ የሚሻ በጣም ትልቁ ጥያቄ ነው። ሁሉም ዜጋ አፅኖት ሰጥቶመረምረው የሚገባም ጉዳይ ነው።ምን በጅምላ ፍጅት ለመፈጸም አሰቡ? በትክክልም ዝግጅታችሁ ብዙ ይናገራል። ስትቋምጡ ነበር። ከሁለት አመት በሗላ አሁንትፈፅሙት የምትችሉ ጉዳይ ሆኖምን ተሰማቸሁ? እነዚህ ጥያቄዎች መመለስ አለባቸው። አስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ስላይደላችሁጊዜው ከናንተ መልስ አናገኝም። እኛ ግን አግባብ ያለው መልስንሰጥበት ይገባል። እውነተኛውን የውስጥ የአይምሯችሁን ፍርጥርጥ አድርገን ማስቀመጥ አለብን።

ዋንኛው መልስ ያለው እነማናችሁ የሚለው ነው። ስበሀት፤ በረከት፤ ሳሞራ፤ አቦይ ፀሀይዬ፤ አለማየው አቶምሳ፤ አዲሱገሰ፤ ሀይለማርያም የመሳሰሉ አጫፊሪዎች ጋር አይደላችሁም? እናንተ ናችሁ እንግዲ እርምጃመውሰድ የወሰናችሁት። እርምጃ ስትሉ በገፍ ልትፈጁ ነው? በገፍታስሩናታሰቃዩ ነው። አሸባሪና መንግስትን በሀይልመጣል ስትሉ በደረደራችሁት ምክንያቶች ተነስተን የስላምንእምነት ተከታዮች ችግራቸው ከመንግስታችሁ ጋር እንደሆነ እንድናስብ ትፈልጋላችሁ አይደል? መንግስታችሁንማቆየት ዜጎችን መግደል በራሱ ወንጀል ነው። በእኩል የሚያስቆጣን የምንቃወመውም ቢሆንም መግስታቸውንመከላከል ነው ብለን እስካሰብን ግን ችግር የለውም አይደል? ናፊቂክስክስ ወሾች።

ታዲያ የምንግስታችሁ ጉዳይ ከሆነ የስላምና እምነት ተከታይ ዜጎች ባደባባይ የጠየቋችሁ ጥያቄዎች በጣም ቀላሎች ነበሩ። ጥያቄዎቹን መመለስ በደንብ ትችለ ነበር። ብትመልሱ መንግስታችን የምትለት ጉዳይ በየትኛውም አቅጣጫ የሚያመጣው ምንም ጉዳትም አልነበረም። ጥያቄዎቹ ቀላልና ወሳኝ ስላልነበሩጊዜው መልሳችሁ ያጣችሁትን ቁጥጥርና የበላይነት በሂደት የነበረበት ማድረግስ ጠፍቷችሁ ነው? ቀጥተኛ ባልሆን ሁኔታጥሩ የሚችሉት ተጽኖዎች ቢኖሩ እንኳጊዜውዚህ እልባት ሰጥቶ በሗላ ተያያዥ ችግር ካስከተለ መፍትሄ መስራትን የምታውቁት አሰራር አይደለም። በድጋሚ ታዲያምን ያለበትን ምርጫ አደረጋችሁ?

መንግስታችሁንመከላከል ከሆነ ሌሎችም ብዙ አማራጮች ነበሩ። የውጪ አማካሪዎቻችሁም የተሻሉትን ሌሎ አማራጮች በርግጠኛነት ነግረዋችሗል።ሮም ሲያማክሯችሁ የነበሩናንተ ቅርብ የሆኑ ሰዎች በአደባባይ አማራጮችን አሳይተዋችሗል። ሙስሉም ዜጎቻችንን እምነታችሁን ቀይሩ ነው እያልችሗቸው ያላችሁት። ይህ በቀላል እንደማይሆን ታውቃላችሁ።ምን ብዙ ንፁሀንን መግደል፤ ብዙ ንፁሀንን ማሰቃየትን የሚል ሌላውን መንገድ መረጣችሁ?

ኢቲቪን ለሚያዳምጥ፤ ሰለጉዳዩ በተለያየ ጊዜ የተናገራችሁትን የሰማን፤ ጀሀዲዊ ሀረካት፤ የአባታችንን የኑሩ ሁሴን ግድያ የተቀናበረበትን ሁኔታ። የሰጣችሁትን ያየር ሽፊን፤ የተቀደደ ባንዱራ ቡትለካ፤ ቀድሞውንም ምርጫ ያደረጋችሁት መንገድ ደም ያለበትን መፍጀት የሚያስችሎችሁን መሆኑን የሚያሳዩ ናቸው። ሌሎችም ብዙ ጠቋሚ መረጃዎች የሚያረጋግጡት ይህንኑ ነው። ለምን ግን?

የሰው ልጅ ስልጣን ላይ ሰለወጣ ብቻ የሰው ህይወት ቁብ የማይሰጠውና ፍጅት ፈፃሚ አይሆንም። ሁሌም የሚኖሩትን ተቀናቃኞችን ማስወገጃው መንገድ ግድያ ነው ብለ የሚያስቡ ብዙ መሪዎች በርግጥ አሉም ነበሩም ። ሙት አመቱ እየተከበረበ ያለውን ሰውዬ ጨምሮ የኛዎቹ ተጋዳላይ ገዳዮች ንፁሀንን የምትፈጁበት ምክንያት ግን ለስልጣን እጦት ስጋት በጭራሽ አይደለም።

ነብስ እንዳወቃችሁ ለትግል ጨካ ገባችሁ። ላለፈት አርባና ሀምሳ አመታት ሞት ስቃይና ሰቆቃ የበዛበት ሁኔታዎች ውስጥ ነበራችሁ። ሁላችሁም ማለ በሚቻል ሞትና ስቃይ ቀንደጣሪዎችም ነበራችሁ። በዚህ ጊዜ ውስጥ ምን ያህል የሞተ ሰው ነው ያያችሁት፤ ስንቶቹ ጭንቅላታቸው ፈርሶ ነበር። ስንቶቹስ ደረታቸው ተከፍቶ ነበር። ስንት የተቆረጠ እግር፤የተቆረጠ እጅ ወይ የወጣ አንጎል ነበር ያያችሁት። ሰንቶቹ የምታውቋቸው ነበሩ። ስንት ሰው ተኩሳችሁ ገድላችሗል። ከገደላችሗቸው ስንቶቹ ትዋጓቸው የነበሩ ወገኖቻችሁ ናቸው። ስንቶቹ የምታውቋቸው አጋሮቻችሁ፤ ጓደኞቻችሁ፤ ዘመድቻችሁ ነበሩ። ብዛታቸው በርግጥ በቁጥር ልታስቀምጧቸው የሚቻላችሁ ነው። የሰው ልጅ ለመሞት ሲያጣጥር ምን ይመስላል?። የሰው ልጅ ስቃይና ህመም ሲበዛበት ምን አይነት ባህሪ ነው ያለ?። ስንት የሰውን ልጅ ስቃይ መቋቋም አቅቶት እስኪሞት ድረስ አሰቃይታችሗል?።

አንባቢ ማወቅ ያለበት ወያኔዎች እያንዳንዳቸው ለነዚህና ይህን ለመሰለች ጥያቄዎች ማስታወስ የቻሉትን ብቻ እንኳ ቢናገሩ ብዙ ደርዘን ገጠመኞችን መናገር የሚችሉ ናቸው። ተስማማንም አልተስማማን እነዚህ ሰዎች የተለ ናቸው። ጤናማ አይምሮ ለሆን በአገራችን እየሆነ ላልው ነገር ሁለ ትርጉም የሚሰጥ መረዳት ለመያዝ የሚቸግረን ወናው ምክንያት ይህ ይመስኛል

የመግደል ሰቆቃ የመፈፀም፤ በጅምላ የመፍጀት ልምዳቸው የተጋድሎ ጊዜ ከሚሉት የሚነሳና እያደ እየዳበረ የሄደ የመግደል ሰቆቃ የማሰፈስፀም፤ በጅምላ የመፍጀት ልምዳቸው የተጋድሎ ጊዜ ከሚለት የሚነሳና እያደ እየዳበረ የሄደ ነው። ቤተመንግስቱን ከተቆጣጠሩ በሗላ የፈጸሟቸው ንፁሗንን መፍጀት በሙሉ አንድ በአንድ አውጥተን ብንመረምር አንዳቸውም እነሱ ለክፉ ድርጊታቸው የሰጡት ምክንያት አይደለ እኛ በተለያየ ጊዜ ለፍጅአቸው ልንሰጣቸው የሞከርናቸው ምክንያቶች በበቂ ሊያስረዱት ወይ ትርጉም እንዲሰጥ ሊያደርጉት የሚችሉት አይደለም።ምን?።

በበደኖ፤ በሀረር፤ በአርሲ፤ በጋንቤላ እንዲሁ የጎንደ የኦርቶድክስ እምነት ተከታዮች ላይ። የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ። በምርጫ 97 በሗላ በመላው አገሪቱ በይበልጥም በአዲስ አበባ የተፈጸሙትን ፍጅቶች ሌሎችም አንባቢ አንድ በአንድ እያወጣ እንዚህ ግለሰቦች ፍጅትና ደያለበትን ምርጫ ሲያደርጉ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ ሁኔታ በርግጥ ነበር ወይ ብሎ እስቲ ይጠይቅ?። ነበሩ የሚባሉት ችግሮች ለስልጣናቸው ወይ በግላቸው በርግጥ የሚያሰጋቸውና የዚህ አይነት ጭፍጨፋ እንዲፈፅሙ የሚያደርጋቸው ነበር ወይ?። ሌሎች አማራጮችስ አልነበራቸውም ወይ? የመሳሰለትን ጥያቄዎች አንስቶ መልስ እራስን በነሱ ቦታ አድርጎ ለመስጠት ይሞክር። የሚደረስበት እውነታ የሚገሉት ስለሚያስደስታቸው ልምድ ስላረጉት ነው የሚል መደምደሚያ ላይ ነው። በተራ በተራ እያነሳው በስፊት ያሌሄዴኩበት ፀሁፈን ላለማንዛዛት ነው።


ካስፈለ ትናንሽ ሊሰኙ ነገር ግን ስለነዚህ ግለሰቦች በጣም ብዙ ሊነግሩን ከሚችለ አስረጅ ምክንያቶችን መጨመር ይቻላል። መለ ዜናዊን ጨምሮ ዛሬ መንግሰታችን የሚለት ብዙዎች ከምርጫ 97 በሗላ የፈፀሙት ፍጅት ላይ በመጀመርያ የቅንጅት መሪዎች በሗላ ላይ ደግሞ ብርቱካን ነች ንፁሃንን የፈጀችው ብለ አተካራ ካለባቸው ሲገጥሙ እናስታውሳለን። ግራ ግብት እስኪለን። በረከት ስምኦን ቅንድቡ እንኳ ሳይርገበገብ ዜናዊ አልሞተም አይኔን ግንባር ያድርገው ብሎ ሲናግርስ። እኔን ጨምሮ እርግጠኛ ነኝ ብዙዎቻችንን ይህ ሰው አልሞተ ይሆን እንዴ ብለ እንድንጠራጠር አድርጎናል። በደንብ የሚያውቁትን የቀድሞ ባልንጅሮቹን ጨመሮ ብዙዎችን የበረከት የመዋሸት ችልታ አስምኗቸዋል። የዚህ አይነት ያልተለመደና አስገራሚ ድርቅና፤ ወሸት፤ ሽምጥጥ አድርጎ የመካድ ባህሪ ከየት መጣ። እጠይቃለሁ ለምንድነው በጅምላ ሁላችሁም በጣም በተለ ሁኔታ ልትካኑበት የተቻላችሁ?።

ኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ሰልፍ በቦንብ ተበትኑ ነበር፤ እስረኛ በአውሬ ታስበሉ ነበር፤ ታክሲ ላይ ወይ ጋዝ ማድያ ላይ ቦንብ አፈንድታችሁ ንፁሀንን ፈጅታችሗል። ንፁሀንን አስራችሁ የመጨረሻው ድረስ ስቃይ ትፍፅሙና ውስጣዊ ጥንካሬያቸውን ሲሰባበር እያናዘዛችሁ ተሳልቃችዋል?። ያልተለመደ አይነት የሆነው የፍቶት ፍላጎታችሁስ?። ይህን የመሰለ ሌሎችም ብዙ ታምር ሊሰኙ የሚችሉ ጉዶችን ደራርባችሁ አሳይታችሁናል።፡ እንዴት አንድ ጤናማ አይምሮ ያለው ሰው ይህን አይነት ዘግናኝና አስገራሚ ድርጊቶችን ሊፈፅም ይችላል። ለ መልሱ በሽተኞች ናችሁ። የምትገሉት ደስታን ስለሚሰጣችሁ ነው። መግደል ልምድ አድርጋችሗል።በሆነ መንገድ ልናስቆማችሁ ካልቻልን በጭራሽ እየባሰባችሁ ይሄዳል እንጂ አታቆሙም። እራሱ በመግደል የተለከፈ አስገዳይ ሲሆን እንዴትም አድርጎ ስብእና ሊስማው አይችልም። ምኑስ ሊከብደውና ቆም ብሎ እነዲያስብ ያደገዋል?።

ለመጀመርያምመጨረሻም ጊዜ እሬሳ ያሳያችሁኝ እናንተ ናችሁ። እንደገባችሁ ሰዎች እየገደላችሁ እሬሳ አይነሳ በምትሉበት ጊዜ ነው። እውነት እላችሗለ ጤናማ አይምሮ ለም ማየቱ በራሱ በጣም ይረብሻል። የእህቴ ልጅ ከካናዳ ከናቱ ጋር አገር ቤት ይሄዲል። ጊዜው የፊሲጋ በአል የሚከበረብት አካባቢ ነበር። ለበአለ ሁለ ቀን ቀደ ብል በግ ተገዝቶ ነበር። ልጁ ከበጉ ጋር ጓድኝነት መስርቶ ኗራል። የበአለ ቀን ጠዋት ከንቅልፈ ስነሳ በጉ ሲታረድ ያያል። የአስራ ሁለ አመት ልጅ ነው። አምርሮ አለቀሰ፤ አምርሮ አዘነ። ደግሞጋግሞ ለምን ትገሉታላችሁ፤ ምን አደረጋችሁ ብሎ ነበር ሲጠይቅ የነበረው። ሰጋ መብላት የጀመረው ከብዙ ጥረትና አመታት በሗላ ነው። አዬ ሌጄ ያኔ እንዳይሰማ በአማርኛ ያለ እዚህ አገር ላይ ሲያሰኛቸው ሰው የሚያርዱ የነገሱበት መሆኑን አላወክ ነበር።

ይህን ፅሁፍ የፃፍኩት ቀድሞ ሌሊት ነበር። ሳላበጃጀው እሁድ ከሰአት የሱሳቸውን እንዳደረሱ አነበበኩ። እስከሚቀጥለ አርብ ይጀምራለ የሚል ግምት አልነበረኝም። አላስቻለቸውም ወገኖቼን ቅዳሜ እለጆቸው። ከሰማሁበት ጊዜ አንስቶ ከፍተኛ ሀዘንና ቁጭት እየተሰማኝ ነው። ጮህን እንኳ ይውጣልን። ድምፅችንን የምናሰማበት ሁኔታ ይፈጠር።ምን በዚህ ጊዜ አሁን ደግሞምን አርሲ የሚለውም በቅዳሜ ዝግጅት ለመደረጉ አስረጅ ስለሆነ አመችቶኝ ብሄዴበት ደ ይለል



ዲዊት ዲባ።