Monday, December 17, 2012

ሥጋን ከሚግጡ መቅኒን ወደሚመጡ ክፍል ፪


መለስ ዜናዊ አማራን አጥፍቶ ሳይጨርስ ባጭሩ ተቀጨ፡፡ እናውቃለን፡- ኤድስ ያለባቸው ሰዎች ከትግራይ እየተለቀሙ ወዳማራው ክልል እንዲበተኑናነፍጠኛ እየበከሉ እንዲጨርሱ ይደረግ እንደነበር እናውቃለን፤ ለዚያም ነው መለስ በልቅ አንደበቱሁለት ሚሊዮን አማራ በኤድስ አልቋልሲል በኩራት የተናገረው፡፡ በአማራው አካባቢ ዘር አምካኝ ንጥረ ነገር በመድኃኒት/በክትባት/ ስም ይሰጥ እንደነበርም ሰምተናል፡፡ በትግራይ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንዳይገባ እየተደረገ በዚያች ክልል ሕዝብ እንዲራባ ሲደረግ በአማራው አካባቢ የሕዝብ ቅነሣ ፕሮግራም ተዘርግቶ ጦርነቶችንና የጎሣ ግጭቶችን ጨምሮ በተለያዩ ዘዴዎች አማሮች እንዲያልቁ መደረጉን፣ ያም ተግባር ወያኔ እስካለ ድረስ በቀጣይነት የሚከናወን መሆኑን እናውቃለን - ኑሯችን በሬ ካራጁ ዓይነት መሆኑን አንዘነጋውም፡፡ ሌላው ቀርቶ በኢትዮጵያዊነታቸው ሊደራደሩ ያልፈለጉ ወጣትና ሽማግሌ ቀደምት የትግራይ ተወላጆች በወባ መከላከያ ክሎሮኪን ስም በሚሰጣቸው የመርዝ ክኒን እንዲያልቁ መደረጉን እናውቃለን፡፡ አማራንና በየትኛውም የማኅበረሰብ ክፍል የሚገለጽ ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ያልተነደፈ ሥልት አለመኖሩን ጠንቅቀን እናውቃለን - ለርሱው ለአንድዬ ሰጥተን ቁጭ ብለናል እንጂ፡፡ ምክንያቱም በዘረኝነት ልክፍት አልተመረዝንምና እሾን በእሾህ ለመንቀል የተዘጋጀን የአማራ ተወላጆች ልንኖር አልቻልንም፤ ከአሁን በኋላም አንኖርም(ለምሳሌ የሠሩልኝን ባንዴራ እኔ አላውቀውም - ላውቀውም አልፈልግም፤ ዳቦ እንጂ ባንዴራ መች ቸገረኝና ዱሮውንስ? - ለወያኔ ዕድሜ መርዘም ዋናው ምክንያትም አማራው ሊጠቀምበት በሚቀፍፈው የአማራነት ማንነቱ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ፀንቶ መክፈል የሚገባውን መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀቱ ነው - አለበለዚያማ እነስንዴውና እነአስማረ እነአሥራትም ቢሞቱ እነሱን የሚተካ ጀግና ይጠፋ ነበርን? ጀግንነት ግን በተኩስ ብቻ መሆን አልነበረበትም! የጦር መሣሪያ የድንጋዮች ጡንቻ ነው፤ ዕውቀትና ጥበብ ግን የሰዎች ሀብት ነው…)፡፡

ጉድጓድ ለሰው አትቆፍር፤ ከቆፈርክም አታርቀው፤ ቀድሞ እሚገባበትን አታውቀውምና፡፡ይባላል፡፡ መለስ በቆፈረው ገባበት፡፡ ሃሌ ሉያ፡፡ ሥዩም መስፍንና ማይም ጄኔራል ተብዬም በቅርቡ ይገቡበታል፡፡ በቁማቸው አሣራቸውን እያዩ እንደሆነ ከተገነዘብን ቆይተናል፡፡ ባስለከፉን ተለከፉ - በቆፈሩት ገቡ ወይም ሊገቡ ዳር ዳር እያሉ ነው፡፡ የዘሩትን ማጨድ ያለ ነው፡፡ በዚህ ማንም አይጠቀምም፤ ብንስማማ ግን ሁላችን እንጠቀም በዓለምም ደረጃ በመልካ ጎናችን እንታወቅ ነበር፡፡ በምቀኝነትና በጥላቻ ስለተሞላን ግን የኋሊት ቀረን፡፡

አንድ ሰው ወይም አንድ ማኅበረሰብ ከእንስሳነት ደረጃ ወጥቶ እውነተኛ ሰውነትን ሊቀዳጅ የሚያስችሉት መለኪያዎች አሉ፡፡ ከነዚህም መካከል ዋናው እንደውሻና ድመት በዝርያው እየተፈላለገ ለጥፋትና ውድመት መሠማራት ሳይሆን አማራ ትግሬ ወይም ነጭና ጥቁር ሳይባባል በሰውነት ብቻ እየተጠራራ ለመልካም ነገር መሠለፍ መቻሉ ነው፡፡ ደምና አጥንት እያነፈነፈ የሚቧደንና ካለዘሩ የማይቀላቀል እንስሳ ብቻ ነው - ሊያውም በአሁኑ ዘመን ዐይጥና ድመትና ውሻና ዝንጀሮ ሳይቀሩ እየተፋቀሩ በኅብረት መኖር እንዲችሉ ሥልጡናኑ ሰዎች ምቹ ሁኔታዎችን እየፈጠሩላቸው እንደሆነ በአስደናቂ ታሪኮች መዝገብ እየተረዳን ነው፡፡ ጅቦች፣ቀበሮዎች፣ ዝንጀሮዎች፣ ጥንብ አንሳዎችበዝርያቸው አማካኝነት እየተፈላለጉ ለአደን ቢሠማሩና የሚያገኙትን ግዳይ ቢቀራመቱ እንስሳት ናቸውና የተለመደ ነው፤ አንፈርድባቸውምም፡፡ ሰው ግን ሰው በመሆኑ ወደነዚህ እንስሳት የንቃተ ኅሊና ደረጃ በመውረድ ከአንድ ክፍለ ሀገር ተሰባስቦ ጦርን ወደሌሎች ማዝመትና መውረር፣ በዘረኝነት ጭቅቅት ተለውሶም ሌላን ሕዝብ መቆሚያና መቀመጫ ማሳጣት አይገባውም፤ እንደዚያ ካደረገ ደግሞ ሰው ለመሆን ጥቂት ግን ወሳኝ የዕድገት ደረጃዎች ይቀሩታልና በዚህ አሣፋሪ ተግባር ውስጥ የሚገኝ ሁሉ ሰው ሊባል አይቻለውም፡፡ አንድ የሕዝብ አካል ምን ቢቸግር፣ ምን ቢደኸይ፣ ምን አማራጭ ቢያጣ በጎበዝ አለቃ ተጠራርቶ በጠራራ ፀሐይ ሌሎች ወገኖቹን በራሳቸው ‘resource’ እና በራሳቸው ሁለንተናዊ ወጪ በጦር ማንበርከክና ያለ የሌለ ሀብትና ንብረትን በግፍ መዝረፍ ከጤናማ ማኅበረሰብ የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ስለዚህም የትግራይ ሕዝብ ራሱን የሚፈትሽበትና የተጣመመውን የሚያቃናበት የጥሞና ጊዜ እንዲኖረው በዚህ አጋጣሚ ልጠቁም እወዳለሁ፡፡ እስከዚያው ግን ከወያኔ ጋር ዘምተው በብቃታቸው ሳይሆን በዘራቸው ምክንያት ኢትዮጵያን እንደመዥገር እየመጠመጡ የሚገኙ ትግሬዎችን እንደሰው ላለመቁጠር አሁኑኑ ቃል ገባሁ - ይህን ዘረኛ ሥርዓት ለመፋለም ጫካ የገቡ የትግራይ ቆራጥና ዕንቁ ልጆችን አስፈላጊ ሆኖ ባገኘሁት ጊዜ ለመቀላቀልም አሁኑኑ
ወሰንኩ፡፡ እናም ዳር እስከዳር እንደወገብ ቅማል ሰንጋችሁ የያዛችሁን ትግሬዎች - ምርጫ ስለሌለኝ እንጂ ይህን ስል በጣም አዝናለሁ - ሰው እስክትሆኑና ከዚህ ከባለራዕዩ ጣዖታዊ አዚማችሁ ወጥታችሁ የሰውነት ደረጃችሁን እስክታሻሽሉ ድረስ የምናወራው በእንስሳነት አጠቃላይ ምድባችን እንጂ እንደሰዎች አይሆንምና ወደውስጣችሁ በአፋጣኝ ገብታችሁ ከምታሳዩን አስነዋሪ ምግባራችሁ ሳይረፍድባችሁ ተመለሱ በማለት ወንድማዊ ምክሬን ልለግስላችሁ እወዳለሁ - ካልሰማችሁኝም የራሳችሁ ጉዳይ፡፡ እያንዳንድሽ ከጎንሽ ታገኝዋለሽ፤ አንድዬ እንደሆነ ዘንድሮ ቆርጦ ተነስቷል፤ የሚምርሽ እንዳይመስልሽ፡፡በፋሲካ የገባች ገረድ ሀሁልጊዜ ፋሲካ ይመስላታልእንደሚባል ሁልጊዜ ጌትነት የለም ደግሞ፡፡ እኛ እንደሆን መከራ ችግሩንም፣ ሞቱንም፣ ስደቱንም፣ ማጣቱንም፣ የቁም ስቅል ወያኔያዊ ግርፋቱንም ለምደነዋልና አይሞቀን አይበርደንም፤ ይልቁናስ ይብላኝ ገንዘብ እንደጉድ ላግበሰበሳችሁ ወያኔዎች፡፡ ሕይወት የሌለው ባዶ ሕንፃና ከጉንፋን የማያስጥል የሀብት ክምችት ደግሞ ከፈጣሪ መቅሰፍት አያድንም፡፡

ቀደም ባለ አንድ ወቅት ለሥራ ጉዳይ ቡርኪናፋሶ ውስጥ ነበርኩ፡፡ በኤርትራ ክፍለ ሀገር የወጣቶች ማኅበር ሊቀ መንበር የነበረ አንድ መለሎ ትግሬ ወጣት ሲነግረኝትግሬን ማመን አስቸጋሪ ነው፤ ቫይረሱ (የወያኔነት ማለቱ ነው) በእያንዳንዱ ትግሬ ደም ውስጥ አይጠፋም፡፡ ስለዚህ እነሱን መጠንቀቅ ተገቢ ነው፤ …› ያለው ሁልጊዜና በተለይ አሁን አሁን አይረሳኝም - ያን አባባሉን ሊያፈርስ የሞከረ ጓደኛ ትግሬም እስካሁን አላገኘሁም፤ ብዙ ጓደኞች አሉኝ but almost all of them are sympathetic to TPLF though at times they seem to oppose some of its devastative moves. (እንግሊዝኛ እንዴት ደስ ይላል እባክህን! ባማርኛው ላይ ሸጠሸጥኩት አይደል?) ከትግሬ አንደበት ያን የመሰለ ቃለ ሕይወት መስማት በወቅቱ እጅግ አስገርሞኝ ነበር፡፡ እንዲህ ሲባል ደግሞ ከንፍሮ ጥሬ እንደሚወጣ ሁሉ ከትግሬ መሀልም እንደጌታቸው ረዳ (የኢትዮሰማይ ድረገፅ አዘጋጅ) ዓይነት በፍጹም ኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን ትግሬ የለም ማለት እንዳልሆነ በበኩሌ አምናለሁ፡፡ በተረፈ ግን ላለመቀያየም እየተባለ በሽፍንፍንትግሬ ሳይሆን ወያኔ ነው ሀገር እያጠፋ ያለውበሚለው አገም ጠቀም አማርኛ የማላምን መሆኔን የምገልጸው በታላቅ ሀዘን ነው - እውነታው እንዲያ በሆነ ዕዳውም ገብስ በሆነልን፡፡ ይልቁናስላም እሳት ወለደች እንዳትልሰው ፈጃት፣ እንዳትተወው ልጇ ሆነባትወይምጣት ገማኝ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልምየሚባሉትን ብሂሎችየዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝከሚለው መጣያ ጋር አፅንዖት ሰጥቼ ላተኩርባቸው እፈልጋለሁ፡፡ ከነገሮች አካሄድም እያስተዋልኩት ያለሁት ይሄንኑ ነው፡፡ ብዙ እንግዳ ክስተቶችን እየታዘብኩ ያለሁበት ሁኔታ ተፈጥሯል አኅዋተይ፡፡

የለየለት ፀረ ወያኔ ነው የምትለው ትግሬ የቁርጥ ቀን ሲመጣ ከወያኔዎች ጋር ሲመሣጠር ታገኘዋለህ፤ ባንድ በኩል አንተን ለመምሰል እየሞከረ በሌላ ሰበርባራ መንገድ ደግሞ ወያኔን ጠጋግኖ የትግሬውን የበላይነት እንዳስጠበቀና በእግረ መንገድም የሌሎችን የበታችነት እንዳረጋገጠ ለመኖር ሲቋምጥ ታያለህ፡፡ እስስት በለው፤ ከፈለግህም የሌሊት ወፍ ብለህ የሁለት ዓለም ሰው መሆኑን ንገረው - በራሪና አጥቢ፤ እዚህ ሲሉት እዚያ እሚገኝ መሠሪ ፍጡር፡፡ ማንን እንመን እንግዲህ?
ጉዳችን ተዘርዝሮ አያልቅም፡፡ የሀገሪቱ ምርጥ የጥቅምና የሥልጣን ቦታዎች በምርጦቹ የትግራይ ብሔር አባላት መያዛቸውን፣ ይባስ ብሎም መከላከያንና ደኅንነቱን በዋናነት ጨምሮ የብዙ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሥራ ቋንቋ ትግርኛ መሆኑን አሳምሬ አውቃለሁ፡፡ አልዋሻችሁም ለምን እዋሻለሁ? አልሸፋፍንም፤ ለምን እሸፋፍናለሁ? ያበጠ ካለ ይፈንዳ - እናገራለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ምን እሆናለሁ? ሀገሬስ ከዚህ በላይ ምን ልትሆን ትችላለች? ሁሉም ነገር አልቆበት ሙጣጭ ላይ ለደረስንበት ዘመን እንደብዙዎች ሰውን አላስከፋምሰንካላ ሰበብ እውነትን ልረጋግጣት አልፈልግም፡፡ ከፈለግህ አንብበኝ ካሻህም ተወኝ፤ እውነቱ ግን ይሄውና ከዚህም በላይ ነው - እንደወረደ እናገራለሁ - ተከተለኝ፡፡
አፓርይድ ከደቡብ አፍሪካ ሲባረር የፖለቲካ ጥገኝት የተሰጠው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ጥገኝነት ሰጪዎቹም ከትግራይ ክፍለ ሀገር የመጡት ወያኔዎች ናቸው፡፡ ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው አፓርታይድ ከደቡብ አፍሪካው የሚለየው በታሪክ ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቁር በጥቁር ላይ ያወጀው ልዩና ታይቶም ሆነ ተሰምቶ የማይታወቅ አፓርይድ መሆኑ ነው፡፡ የተለመደው አፓርይድ ነጭ በጥቁር ላይ ያካሄደው የዘር መድሎ ነበር፡፡ የኛው ግን ከአፓርታይድም የከፋ የጥቁር በጥቁር - ወንድም በወንድሙ ላይ የጣለው አድልዖና መገለል ነው፡፡ ይህ ታሪክ ይቅር የማይለው የትግሬዎች በሌሎች ወገኖቻቸው ላይ መንገሥና ያም ያስከተለው ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ ወታደራዊሁለመናዊ ባርነት በየትኛውም የዓለም ክፍል ታይቶ አይታወቅም፡፡ በአስተሳሰብ አድማሱ ጠባብ የሆነ ሰው ካሸነፈህ ትሉ በማይተኛ እሳቱ በማያንቀላፋ ሲዖል ውስጥ እንዳለህ ቁጠረው - ምሕረት ብሎ ነገር የለም - ዕድሜ ላለፉት ሃያ አንድ ዓመታት የትግሬ አገዛዝ እኛ ኢትዮጵያውያን ለዚህ ህያው ምሥክሮች ነን፡፡

ታማኝ የጠቃቀሳቸው እርሱም እንደጠቆመው አባይን በጭልፋ ዓይነት ነው እንጂ ውስጡ ሲታይ ሌላው ይቅርና የፀሐይ ብርሃንና የምንተነፍሰው አየርም ማግኘታችን ራሱ እንደተኣምር ሊቆጠር የሚገባው ነው፡፡ [off the record – all animals are equal, but some are more equal than the others. (Animal Farm, George Orwell.] [on the record]ትግሬ ሥራ ለመያዝ መማር አይጠበቅበትም፤ ማወቅ አይጠበቅበትም፤ ዲግሪና ዲፕሎም መያዝ አይጠበቅበትም፡፡ ዲግሪ መያዝ ካስፈለገውም ሌላ ሰውይማርለት ወይም በፎርጅድ ይሠራለትና ወይም በትዕዛዝ ከአንዱ አድርባይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሁሉም ነገር ተሟልቶ ይበጅለትና ወረቀቱ ይሰጠዋል - ሊያውስ እንዲያው ለወጉ እንጂ ተማርክ አልተማርክ ብሎ ማን ሲጠይቀው? የሁለተኛና የሦስተኛ ክፍል ሠርቲፊኬት ሳይኖረው ኮሎኔልና ጄኔራል ሆኖ ቢሾም ሕግ አልባው ወያኔ የሚሣነው ነገር ስለሌለ ይቻላል፡፡ ጠርዜዋ ባላገር ባንክ ቤት ገብታ በመቶ ሺዎች ስታስገባ ወይም ስታወጣ ብታይ አንተ ምናልባት ማውጫ/ማስገቢያ ቫውቸር ላይ በመጻፍ መተባበር ይኖርብህ እንደሆነ እንጂ ከየት እንዳገኘቸው ብትጠይቅ በሽብርተኝነት ከስሳህ ቃሊቲ ልታወርድህ ትችላለች፡፡ ገንዘቡ ሁሉ በነሱው እጅ ነው ጌታየ፡፡ ሥልጣኑ ሁሉ በነሱው እጅ ነው እመቤቴ፡፡ ምን ችግር አለ? ለነርሱ የሚበቃው ትግሬነቱና ታማኝነቱ ብቻ ነው - አሁንም ያበጠ ይፈንዳ፡፡
የሀገሪቱ የመሬት ውስጥና የመሬት ላይ ሀብቶችና ጥሪቶች በሙሉ በትግሬዎች ለትግሬዎች እየታደለ እነሱ በቅንጦትና በቁንጣን ሲጨነቁ ሌላው በርሀብና በሆድ ቁርጠት እያለቀ ነው፡፡ ወርቅና የእምነ በረድ ማዕድኑ፣ እርሻውና ፋብሪካው፣ ሆቴልና ቱሪዝሙ፣ ኢምፖርትና ኤክስፖርቱ፣ የትምህርቱ ሴክተርና አግሮ-ኢንዱስትሪው - ምን አለፋህ ሁሉም በነሱ ቁጥጥር ሥር ነው - በቅልውጥ መልክ ካልሆነ በመብት ደረጃ አንተ በኢትዮጵያ ምንም ድርሻ የለህም፤ ካንተ ሰባተኛው ዜጋይልቅ ሕንዱና ፈረንጁ እንደልባቸው የሚንፈላሰሱባት ኢትዮጵያ ተፈጥራለች(ለዶር. ኢንጂኔር ቅጣው ሰላምታዬ ባለበት ይድረሰው) አንተማ የቀለስካት ጎጆም በላይህ ላይ በግሬደር እየፈረሰች ወደለዬለት የበረንዳ አዳሪነት እየተሸጋገርህ አይደል ወንድምዬ? የነሱ ቀለሚኖዎች የኛንደደቢኖዎችእየተኩ ከሞላ ጎደል ሁሉንም የመንግሥት የሥራ ሴክተሮች በትግሬ ለመተካት የተያዘው ዘመቻ ተጧጡፎ ቀጥሏል፡፡ በአንድ ሀገር የተለያዬ የትምህርት ፖሊሲ፣ የሥነ ተዋልዶ ፖሊሲ፣ የዕድገትና ልማት እስትራቴጂ፣ የበጀት አመዳደብ፣ የሥልጣን ኮታ፣የሕገ መንግሥት አንቀጽ፣ የፍትሕ ሥርዓት፣ተቀርፆ አንዲት ብቸኛ ክልል የተለዬ ትኩረት ስታገኝ (ቢያንስ አገኘች እዬተባለ ሲነገር) ሌሎች በብርሃን ፍጥነት የኋሊት እየተሸቀነጠሩ፣ ዜጎቻቸውም በማይምነት ጥቁር አለንጋ እየተገረፉ በዲግሪ ከተመረቁም በኋላ አንዳንዶቹ ትንሽና ትልቁን ”‹A,B,C,D” ቅርጽ መለየት ወደማይችሉበት ደረጃ ደርሰውልሃል ወንድሜ ኢትዮጵያዊው! ምን ትላለህ - ኢንሳንና መከላከያን በመሳሰሉ የፀጥታና ሀገርመከላከያ ተቋማት ውስጥ ሌላው ወገን በገዛ ሀገሩ እንደመጻተኛና እንደባዕድ ስለሚቆጠር አንድም የምሥጢር ቦታ በኃላፊነት እንዳይዝ ብቻ ሳይሆን በሥፍራው ዝር እንዳይል በጥብቅ የሚከለከልባቸው መሥሪያ ቤቶች ሞልተውልሃል ወንድማለም! የአደባባይ መሥጢሩን ነው እዚህ እንደአዲስ እየነገርኩህ ያለሁት፡፡ ባለህበት በርታልኝ የኔ ውድና ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ወገኔ! ባለሽበት በርቺልኝ የኔ ከርታታ ኢትዮጵያዊት ስደተኛ - ሁሉም ያልፋል፡፡(ዕንባዬ የዚያችን የዐረብ እመቤትሽን ቁጣና የፎቅ መወርወር አያስቀሩልሽም እንጂ እዚች ቦታ ላይ ስደርስ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼልሻለሁ - ለኔና ለቤተሰቤም ጭምር፡፡ ምን እናድርግ የቤታችን የሲዖል ትሎች ዕረፍት ነሱን እግዚአብሔር ይይላቸው!!! )
መሬቱ ሁሉ ተሸጦ ያለቀው በትግሬ ካድሬና ባለሥልጣን ነው፡፡ ብሩን ከየት እንደሚያመጡት ወይም እንዴት እንደሚያመርቱት አታውቅም - ግን አምጥተው በከተሞች ሲረጩትና ኑሮውን ሲያሻቅቡት ታያለህ፡፡ የሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ኃላፊዎችና ፈላጭ ቆራጮች ትግሬዎች ናቸው፡፡ አየር መንገድም ሂድ ባንክም ግባ ፖለቲካ እምብዝም በማይመለከተውና ለመንግሥት በማያሰጋው ስፖርት ፌደሬሽንም ሂድ የትም ግባ የትም ውጣ ከትግሬ በስተቀር ባለሥልጣን አታይም፡፡ የቦርዶች አባላትና ሊቃነ መናብርት ከትግሬ ውጪ ብዙም አታገኝም፡፡ በምርጥ ትምህርት ቤት የሚማሩ ልጆች የወያኔ ናቸው - አስፋልት ላይ እንደሚፈጭ ጥሬ ተሰጥተው የምታያቸው ደግሞ የሌሎች ልጆች ናቸው፡፡ ሥራ ቅድሚያ የሚሰጠው ለትግሬ እንዲያም ሲል ለአሽቃባጭና ለአድርባይ ነው፡፡ ዐይን የከተማ ቦታ የሚሰጠው ለትግሬ ነው - ፈቃድ ሳያስፈልገው ሄዶ ማጠርና ቤት መሥራት ወይም በውድ ዋጋ መቀወርም ይችላል፡፡ ጦሩን እንደሰማኸው ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት እነሱው ናቸው፡፡ ከጋዜጠኝነት አቅም ሳይቀር ለአማራው ክልል የሚመደቡት ከትግራይ ነው - ‹ንና እየፈተሉ ሲገማምዱት በአንደበታቸው ታውቃቸዋለህ፡፡ አሁን ባሕር ዳር ላይ አንድ አማራ ጋዜጠኛ ጠፍቶ ነው? በቲቪ የሚቀርበውም ባለሥልጣን ሁሉ 11 ቁጥር ነው፡፡ አንተ ምን ቤት ነህ? ምንስ ታመጣለህ? ይህ ሁሉ ታዲያ የአጋጣሚ ነው ወይንስ የንቀት ወይንስ ከሌላው ብሔር የተማረና የዜግነት መብቱም መከበር የሚያስፈልገው ሰው ጠፍቶ ይሆን? ሌሎች ከጥቅምና ከኃላፊነት የሚታገዱት ለወያኔ ፖለቲካ ስለማይታመኑ ይሆን? ሌላው ይቅርና የየትምህርት ቤቱን ርዕሰ መምህርና //መምህር፣ ዩኒት ሊደር፣ የየዩኒቨርስቲውንና ኮሌጁን አመራርና አስተዳደር ብትቃኝ መቶ በመቶ በነሱው እጅ ነው - ልብ አድርግ! ለምሳሌ የአንድ ኮሌጅ ዲን/ፕሬዚደንት በዘሩ ትግሬ ባይሆን ከጎኑ ሻጥ ብሎ እንደዐረብ በርሜል ገፊ ወደተፈለገው አቅጣጫ የሚያሽከረክረው ትግሬ መኖሩን ማወቅ አለብህ፤ ደግሞም በስሞች እንዳትዘናጋ፡- ወርቁ ፈረደ መኮንን ወይም ተሾመ አበበ የሚሉ ስሞችን ብታይ ወይም ገመቹ በዳዳና ጫልቱ ገቤሣ የሚሉ ስሞችን ብትሰማ ትግሬ ሊሆኑ እንደሚችሉ ክፉኛ ጠርጥር - በማስመሰል እንደወያኔ የለምና፡፡ ለኦሮሞ የትግሬ ኦሮሞ፣ ለአማራ የትግሬ አማራ፣ ለአፋር የትግሬ አፋርማዘጋጀት ለወያኔ በጣም ቀላል ነው - ለሥራው እንደሆነ ጊዜው ሞልቷል፡፡ 22 ዓመታት ውስጥ እንኳን የትግሬ ጉራጌና የትግሬ ፈረንጅም መሥራት ይቻላልና በቋንቋ ተታለህ ልብህን እንዳትሰጥ፡፡ ኤርትራዊው በረከት ስምዖን ጎንደር ውስጥ ተወልዶ አድጎ በዘሬን ብተው ያንዘርዝረኝ ይሄውና ሕወሓትን ቀጥ አድርጎ ይዞ የለም? የብአዴን አባል ሲሉኝ እንዴት እንደምናደድ ልነግራችሁ አልችልም፡፡ ማነው በረከትን ብአዴን ያደረገው? ከሕግሓኤና(ሻዕቢያ) ከሕወሓት ጉያ አውጥቶ ለሥልቱ ሲል ትግሬውን ሰውዬ አማራ ያደረገው መለስ እንጂ በዘር ሐረጉ እንደሆነ የጠራ ኤርትራዊ ነው፡፡ እውነትን ለመናገር ስለፈለግሁ እንጂ በረከት አማራ ቀርቶ ሲያሻው ጦጣም ይሁን - ለነገሩ ለካንስ ጦጣ ልቅም ያለች ቆንጆ ናት!
በግሉ ዘርፍም ከሞላ ጎደል ዋና ዋናው የንግድና የኢኮኖሚ ሴክተር የተያዘው በነሱው ነው፡፡ የንግድ ድርጅት በአክሲዮን ልታቋቁም ብትፈልግ ትግሬዎቹን ካላካተትህ አትታመንምና በግድህ ታስገባቸዋለህ፤ በዚያውም ሥራህ ይቀላጠፍልሃል - በሥልክ ብቻ፡፡ ቢሮክራሲው የተያዘው በነሱ ስለሆነ የምች መድኃኒት የሚሆን ትግሬ ካልያዝክ ተደፍተህ ትቀራታለህ እንጂ አንድም ነገር አይሳካልህም፡፡

አዲስ አበባ ውስጥ ስትኖር መቀሌ ላይ ያለህ ሊመስልህ ቢችል ጠግቦ የሚዘፍነውና የሚያዘፍነው በመኪናም የሚርመሰመሰው በአብዛኛው የትግራይ ተወላጅ ወርቁ ዘውግ በመሆኑ ብዙም አይግረምህ፡፡ ሌላው አፈር እየጋጠ የወያኔ ትግሬ ዊስኪ እየጨለጠና ጮማ እየቆረጠ ያለበት ሁኔታ ተፈጥሮ ነው ያለ ጎይታይ፡፡ አንዳንዴእንዴ፣ (አንዳንዱ) ትግሬ አስተዳደር ብቻ ሳይሆን ጥጋብም አይችልም እንዴ?› ብለህ ልታስብ ትችላለህ፤ እውነትህንም ነው፡፡ ወንድሜ (አንዳንዶች) ጥጋብ አይችሉም - በፍትህ ማስተዳደርም፡፡ እርግጥ ነው በሩቅ ያድርግ እንጂ ጥጋብን ማንም አይችላትም፤ በነሱ ግን የባሰ መሰለኝ፡፡

ወያኔዎች ራሳቸው ሕግ ስለሆኑ ከማንኛውም ሕግ በላይ ናቸው፡፡ ለአንተ ግን ያለው ሕግ ቢጠብህ ወይ ቢሰፋህ በአንድ አዳር ሌላ አዲስ ሕግ ወጥቶ እንድትቀየድ ትደረጋለህ፡፡ የትግሬን ‘all-out’ ወረራ ስታይበውነት ትግራይ ውስጥ ለቤት ጠባቂነት እንኳ የቀረ ሰው ይኖር ይሆን?› ብለህ ልታስብ ትችላለህ፡፡ ለአቅመ ሀገር ወረራ የደረሰ ትግሬ ትግራይ ላይ ተወስኖ የቀረ ላይመስልህም ቢችል ትክክል ነህ፡፡ በመሠረቱ ሁሉም ሕዝብ ከትግራይ ተነቅሎ ሊመጣ አይችልም፤ አይጠበቅምም፡፡ ነገር ግን ንቃታቸውና ብልጥነታቸው ከአብዛኛው ትግሬ የተሻሉ የትግራይ ልጆች ከዚያች በተፈጥሮ ሀብት እየተመናመነ መሄድ ምክንያት በድርቅ ከተመታች ክፍለ ሀገር እየተወነጨፉ መለስ በፈጠራት መላዋ ኢትዮጵያ በየዘርፉ ተሰግስገው ሞልተውልሃል፤ አንተ ግን በስደት አሣርህን ታያለህ፡፡ ቤንሻንጉል ሂድ፣ አፋር ሂድ፣ ደቡብ ሂድ፣ ምሥራቅ ሂድ፣ ምዕራብ ሂድ ሁለት ኢትዮጵያውያን ባሉበት አንድ ወንድሞቹን ለሆዱ ሲል የካደ ትግሬ ታገኛለህ፡፡ ሌላውን ጅል ኮንዶም ፊት ለፊት ያደርጉትና በርሱ ቂጥ እየፈሱ አንተን ያሞኙሃል - “ጠቅላይ ሚኒስትርኃይለ ማርያምን እንደሚጫወቱበት ዓይነት ማለት ነው፡፡
ይህችንም በድጋሚ ላስታውስህ፡- (ጥቂቶቹ) ሀፍረትና ይሉኝታ ብሎ ነገር አልፈጠረባቸውም፤ ስለነሱ እኛ እያፈርንላቸው በቀጥቃጭነትና በተቀጥቃጭነት የጎሪጥ እየተያየን አብረን እስካሁን አለን፡፡ ይህ ፍርጃ እስከመቼ እንደሚቀጥል በውል ተለይቶ ባይታወቅም የጫሩት እሳት ሀገር ምድሩን እየለበለበ አሁን ድረስ ዘልቋል፡፡ የሥሉስ ባዛውር ጸሎት በሠመረ ዕለት ግን ይህ እሳት ወደነሱው ዞሮ አንድ ፈረንጅ በኢሣት የቴሌቪዥን መስኮት ሲናገር እንደሰማሁትየሥራቸውን ያገኛሉ የሚል ከግምት ያለፈ እምነት አለኝ፡፡ ያኔ ታዲያ ወዮ ለኛ በሉ፤ ቀኑ ቀርቧል፡፡ የበረሃ አንበጣ እየበላንስሃ ግቡ፣ መንግሥተ ሰማይ ቀርባለችእያለ ይጮህ የነበረውን መጥምቁ ዮሐንስን በዚህን ዘመን መጠበቅ የዋህነት ነው፡፡ እግዚአብሔር ኃጢያተኞችንም ያናግራልና በምለው ነገር እንዳትዘባበቱ በኅያው እግዚአብሔር ስም አደራችሁን፤ ይልቁንስ በተለቀለቀው ዐውድማ ውስጥ ገብተን ሁላችንም እንደእህል ከመወቃታችን በፊት ልብ ያለው ልብ ይበልና አንድ ነገር ይደረግ፡፡አይመጣምን ትተሸ ይመጣልን ባሰብሽእንደተባለው አንዳች መላ ያለው ወገን ከአሁኑ በባሰ ብዙ ሳይረፍድብንና በሌሎች ሀገራት እንደዘበት የታዘብነው ዕልቂት ሳይከሰት ሥር ለሰደደው ችግራችን ዘዴና ብልሃት እንፈልግለት፡፡

በወያኔ ምልዓት እንድትገረም ጥቂት እውነታዎችን ላክልልህ፡፡ ከቀበሌ ጀምርና እስከላይ ውጣ የምታገኘው ባለሥልጣን በአብዛኛው ትግሬ ነው፡፡ በአብዛኛው የምልህ ትግሬ ተቀጣሪ እስኪዘጋጅ ወይም ለማስመሰል ሲባል ብቻ የሚቀጠሩ አንዳንድ ሌላ ምርጫ ያጡ የሌላ ብሔር ድምጽ አልባ አባላት መኖራቸውን ለመጠቆም እንጂ አዛዥ ናዛዡማ የትም ይሁን የት ያው ትግሬ ነው - ይገርምሃል ወንድማለም - የአማራውን ወይም የኦሮሞውን የይስሙላ ሥራ አስኪያጅ ጽዳቷ ወይም ዘበኛው ትግሬ ሲያንቆራጥጠው ብታይ ልዩ አፓርይድ ባለበት ኢትዮጵያ ውስጥ ስለምትገኝ እንዳትደነቅ፡፡ ይህን ተናገርክ አልተናገርክ መሬት ላይ የፈጠጠውን እውነት አይለውጠውም፡፡ መቀያየም ዱሮ ቀረ እህታለም፡፡ የቀብር ጉድጓድ ውስጥ ሆነህ እውነትን ብትሸፋፍን ይበልጥ የምትጎዳው አንተ እንጂ ቀባሪህ አይደለም፡፡ ቀባሪህማ ያንተን ዝምታ ይፈልገዋል - ቀባሪህ ተራው ደርሶ እስኪቀበር ያንተን ፍጹማዊ ታዛዥነት ይሻል፡፡ የሚደንቀው ግን ይህን ሥርዓት ባርከውና ቀድሰው የላኩት የዴሞክራሲ ቁንጮ ነን የሚሉን አሜሪካውያን መሆናቸው ነው፡፡ ሁሉን ነገር ያውቁታል፡፡ ነገር ግን ለምን ይህን መፃጉዕ ሥርዓት ከዚያ መፃጉዕ ሰውዬ ጋር በኢትዮጵያ ላይ እንዳነገሡ ሊገባን ያልቻልን ወገኖች ብዙ ነን፡፡ ምናልባት የብሔራዊ ስሜቱ በአንጻራዊነት ከሌሎች የተሻለና ሁሉንም አስተባብሮ ፓናአፍሪካኒዝምን ያስፋፋል ብለው የሚፈሩትን አማራንና የኦርቶዶክስን ሃይማኖት ከጨዋታ ውጪ ለማድረግ አስበው ከሆነ ተሳስተዋል - የማይጠፋን ለማጥፋት መሞከር ለጊዜው እንጂ እስከወዲያኛው አይሳካም፤ ስትቀብረው የሚፋፋ፣ ስታጠፋው የሚገን፣ ስትገድለው የሚድን፣ ስትበትነው የሚሰባሰብ ነገር መኖሩን ማወቅ ይገባል(በፊዚክስ ትምህርት Matter is neither created nor destructed. የሚል አባባል አለ መሰለኝ፤ አማራም እንደዚያው ነው - አትፈጥረውም አታጠፋውምም፤በቃ! እህል -ለምሳሌ ስንዴ - ካልሞተ እንደማይበዛ ታውቅ የለም?)፡፡ ከኢትዮጵያዊነቱ ውጪ አንድም የማንነት መገለጫ የሌለውን አማራ ለማጥፋት ብዙ ዓለም አቀፍ ጥረት ቢደረግም እንኳንስ ሊጠፋ ሌሎችን እያስተባበረ ሀገሩን በጋራና በእኩልነት ሊያስተዳድር ዝግጅቱን አጠናቅቋል - ይህ ዜና እርግጥ ነው ለክፍታፎቹ ለነመሀመድ የኑስና ስብሃት ነጋ የሚመር ነው፡፡ 80ዎቹ ሚሊዮኖች ለሚቆጠረው ምዝብር ኢትዮጵያዊ ግን ታላቅ የምሥራች ነው፡፡ ሊነጋ ሲል መጨላለሙ የነበረ ነው፡፡
[off the record] በልጅነቴ እንዲች ያለች የዘፈን ግጥም እሰማ ነበር፤አሁን ትዝ አለችኝ፡-
ነግሬሽ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ፤ ትግሬ ውሽማ እንጂ ባል አይሆንም ብዬ፡፡

[on the record]ጥሩ ነው፡፡ ፈጣሪ ለባልነት አጫቸው፡፡ አያያዙን ባለማወቃቸው ግን የተሰጣቸውን ዕድል አማሰኑት፡፡ አሁን ሥልጣን ከያዙት ውስጥ በርካታዎቹ እንኳን ለባልነት ለውሽምነትም እማይሆኑ መሆናቸውን በገሃድ አረጋገጡ፡፡ እነሱንና መሰል ደቀ መዛሙርታቸውን አስተካክሎ ሰው እስኪሆኑ ድረስ እግዚአብሔር በምን ሂደት ውስጥ ሊያሳልፋቸው እንደሚችል ከመገመት ውጪ እርግጡን ማወቅ ያስቸግራል፡፡ የሚያሳዝኑኝ - ቫይረሱ ሊኖርባቸው ወይ ላይኖርባቸው ቢችልም - እንደለዘብተኞቹ ሁቱዎች እየሆነ ባለው ሁሉ ቅስማቸው የሚሰበረውና በሌሎች ወንድሞቻቸው ስቃይና እንግልት አንጀታቸው እየተላወሰ ያሉ ትግሬዎች ናቸው፡፡ እነዚህኞቹ ባለኅሊና ትግሬዎች - ከነዚህም ውስጥ የተወሰኑት ከዚያ አስጠሊታ የዘር አሽክላ ነጻ ይሆናሉ ብዬ ልገምት ባልፈልግም - በወንድሞቻቸውና ወንድሞቻችን ሊሆኑ በሚጠበቅባቸው ወራሪ ትግሬዎች የአማጊዶነት ጠባይ ሳያፍሩ አይቀሩም ብዬ እገምታለሁ፡፡
ደግነቱ ዋናው ቀባሪህን ፈጣሪ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ የዶግ አመድ አድርጎልሃል - ሊያውም ሁለቱን የዲያቢሎስ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን መሪዎችን በአንድ ጥይት አነጣጥሮ በመረምረም ሟርታቸውን በአንዴ ነው ያፈረሰው፤ ከእንግዲህ የሕንዱም ሆነ የሱዳኑ አይሠራም - ከአናቱ ተበርቁሷልና፡፡ ከአናት የተቦደሰ ትብታብ ዳግመኛ አያቆጠቁጥም፤ ለተወሰኑ ጥቂት ጊዜያት በስሙ እየነገዱ ሊቆዩ ይችላሉ እንጂ ሃቲማቸው አልቋል፡፡ አሰይጣኛቸው አይሆኑ ሆኖ ፈራርሶ ወደማይቀርበት የሲዖል ዓለም ነጉዷል፡፡ አሁን የሙት መንፈሱ በኮልኮሌዎቹ አማካይነት እየተመላለሰ አስቸገረን እንጂ የሉሲፈር ወኪል የነበረው መለስ እንደሆነ በውርጃ እንደጠፋ ሽል በዕኩይ ምግባር የበከተና በደም የሕዝብ ዕንባ የፈራረሰ በድኑ ይኑርበት አይኑርበት በማይታወቅ ሁኔታ በሚጠላትና ብዙዎች የወያኔ ትግሬዎች በሚጠየፏት ከፊል ኢትዮጵያዊት ባንዴራ ተሸፍኖ መቅ ወርዷል(መለስ እንደማይጸድቅ ትልቅ ግምት አለኝ - ግምት ነው እንግዲህ፣ ያውም ትልቅ!) - መለስ ከጸደቀ ጽድቅና ኩነኔ ከናካቴው የሉም ማለት ነው፡፡ በዚያም ላይ አፈራርሷት የፈረሰው የቅድስት ድንግልን ሀገር፣ ሀገረ ኢትዮጵያን በመሆኑ ፈጣሪ በዚያ ላይ አይቀልድም የሚል ፅኑ እምነት አለኝ፡፡ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡፡ በመሠረቱ በማንም ሞት የመደሰት ፍላጎት የለኝም - በርሱም ሞት ያን ያህል አልተደሰትኩም - My words might seem oxymoronic, nonetheless, I cannot hide the fact that I had a mixed feeling between happiness and sorrow, for the reason(s) I never knew then, of course, when I heard his inevitably long-awaited death. በዋናነት ግና በፈጣሪ ፍርድ አልተደሰትኩም ብል መዋሸት ይሆንብኛል፡፡ የፈጣሪን ፍርድ ማድነቅ ደግሞ ተገቢ ነው፡፡ በመጨረሻው መጨረሻ ላይ በቅርብ ለሚጠበቀው ሊወጡት ፈጽሞውን ለማይቻላቸው የመከራ ሕይወት የዳረጋቸው (አንዳንድ) ትግሬና ሌሎች ወገኖቻችንም በመለስ ሞት በከባድ ሁኔታ ሊያዝኑና የፖለቲካውን አጥብበውየሀዘኑን ምኅዳርያን ያህል ሊለጥጡት ባልተገባ ነበር የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ ሰውዬው ላይመለስ ሦስትና አራት በሽሎንንና ገናሌን የመሳሰሉ ትላልቅ ወንዞችን ሊገድብ የሚችል ገንዘብ በሀዘን ሰበብ እየመዘበሩና ምስሉን እየሰቀሉ ያሉ ባለሥልጣናትም ከዚህ ያልተገባ ምግባራቸው ሊቆጠቡ በተገባቸው ነበር - በሞቱ ከእሥራታቸው ነጻ ሊወጡ ይጠበቅባቸው ነበርና፡፡ በነገራችን ላይ ጊዜው ሲደርስ የመለስ አፅም ካለበት ወጥቶ ለፍርድ ቢቀርብ ደስ እንደሚለኝ ልገልጥ እወዳለሁ፡፡ መለስ በአነጋገሩም በድርጊቱም ሰው ስለመሆኑ በቂ ማስረጃ ትቶ ስላላለፈ ለሰው ልጅ በሞቱም በሕይወቱም የሚገባው ክብር ለርሱ የሚገባ አይደለምና በአነጋገሬ ሃሳብ አይግባችሁ፤ የመለስ ስብዕና የተረጋገጠው በአሻንጉሊቶቹና በነሱዛን ራይስ የዐይጥ ምሥክር ድንቢጥ የጥቅም ወይም የዐይን ፍቅር ተጋሪዎቹ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ መለስ በአካል ሳይሆን በምግባር ሰው አለመሆኑን ለመገንዘብ ከፍ ሲል የጠቀስኩትን አመክንዮ አስታውሱልኝ፡፡
አንድዬ ውሎ ይግባ እንጂ ገና ብዙ ያሳየናል፡፡ ሌሎቹንም እንደዚያው ሊቀጣ ወረፋ አሲዞልሃል፡፡ አሁን ልትማረር ትችላለህ፡፡ ነገር ግን የማታ ማታ ፈጣሪህ ይክስሃል፡፡ በሰው ደግሞ ብዙም አትተማመን፡፡ ሰው ያው ሰው ነው፤ ዱሮውንምሁለት እግራይባላል - የሰውን በቃሉ አለመገኘትና አለመታመን ለማጠየቅ፡፡ ከሰው የሆነ የሰው ነው፡፡ ፈጣሪ ያልታከለበት የሰዎች ጥረት ለተጨማሪ አበሳ ይዳርግህ ይሆናል እንጂ እምብዝም አይጠቅምህም፡፡ ከፈጣሪ ያልተላከ ከሰይጣን እንደተላከ ይቆጠራል፡፡ የሰይጣንን ልዑካን ደግሞ እስኪያንገሸግሸን አየናቸው - የፈጣሪን ሚና ወስደው እስከመመለክ የደረሱ፣ ከነጭርሱ የካዱና ያስካዱ ሆነው የተገኙ፣ እንዲሁም ሃይማኖት የሚባል የሌላቸው መሆናቸውን በይፋ ያወጁ መሪዎችን አስተናግደን የጭራቅ ብፌ ባገራችን የፖለቲካ መድረክ ሲርመሰመስ ታዝበናል፤ ከአሁን በኋላ የሚመጣው ከእስካሁኖቹ የተለዬ መሆን አለበት፡፡ ወደፈጣሪ ግን ከአንገት ሳይሆን ከአንጀት ልንመለስ ይገባናል፡፡
ሌሎች ባለወር ተራ ነን ባዮችም በመቶዎች የስግብግብነትና የሥልጣን ጥም ማርኪያ አጥሮች ውስጥ ታጭቀውና ላለመደማመጥና ላለመግባባት ምለው ተገዝተው ይሄውና ለሌላ ዙር ስቃይና እንግልት ሊያመቻቹህ በሚመስል መንገድ ሲዶልቱ እነሱ እንኳን ባቅማቸው - ገና በላም አለኝ በሰማይ - እርስ በርሳቸው እየተራኮቱና እየተጣሉም አይደል? ስንት ቦታ የተከፋፈሉ መሰለህ! አዎ፣ እባብ የልቡን አይቶ እግሩን ነሳው እንዲሉ ነው ነገሩ፡፡ ከነዚህ የሕይወት ገጠመኝና ዕድሜ ከማያስተምራቸው ገልቱ ጎምቱዎች መካከል አንዳቸውም እንኳ የሚጠቅሙህ ቢሆኑ ኖሮ ነጻነትህ እስካሁን አይቆይብህም ነበር፡፡ እንግዲያውስ ፈጣሪ የራሱን ሰው እስኪያዘጋጅ ታገስ፡፡ የራሱ ጊዜ ሲደርስ፣ የራሱን ሰዎች ሲያዘጋጅ ግን በየትኛውም ጎራ የሚገኙ እነዚህን አልቅትና መዥገሮች፣በተለይም እነኚህን አንበጣና ተምቾች እንደጢስ አብንኖ ያስወግድልሃል - የምልህ እውነት ነው ወገኔ - ብቻ በርትተህ ጸልይ፤ ከመጥፎ ሥራም ተቆጠብ፤ ራስህን ፈትሽ፤ ብዙ፣ እጅግ ብዙ የምታስተካክላቸው ነገሮች አሉ፤ ፍቅር ሸሽታሃለች - ሀሰተኝነት በደጅህ ተንሠራፍቷል፤ እያለህ እንደሌለህ ሆነሃል - በሥጋም በመንፈስም፡፡ ብዛትህ የአካል እንጂ የመንፈስ ልሂቅነትን አልጨመረም፡፡ ሆዳምነትና ዘረኝነት ኅልውናህን እየቦረቦሩት ናቸው፡፡ ሆን ተብሎ የተዘራብህ ማይምነትና የሞራል ዝቅጠት እያኮሰመነ ከሰውነት ተራ ሊያወጣህ ተቃርቧልና በቶሎ ተመለስ - እንስተካከል ወገን፡፡ አስቸጋሪ እንግዳ ተዘቅዝቆ ይተኛል ይባላል፡- ተዘቅዝቅን እየጸለይን ፈጣሪ ሊሰማን ተቸገረ፡፡ የኛን የቤት ሥራ ከሠራን ግን ፈጣሪ በኛ ላይ አንዲትም ቀን የሚጨክን ልብ የለውም - አሁን ግን ምናችንን አይቶ ይድረስልን? ጠፍተናል እኮ! አልጠፋንም ብለን ልንዋሽ አይገባም፡፡
እነዚህ ወያኔዎች እንኳን ለፈጣሪ ለሰውም የሚከብዱ ሆነው እንዳልሆነ ተገንዘብ፡፡ በፍጹም፡፡ አሁን ለምሳሌ በቤተ መንግሥት ማን አለ? ማንም! ማን ነው ሀገሪቱን እያስተዳደረ ያለው? ማንም! ከመጠነኛ ወንጀሎች በስተቀር የሀገሪቱ ዜጎች በአንጻራዊ ሁኔታ ሰላም ውለው ወደየቤታቸው የሚገቡት በማን ጠባቂነት ይመስልሃል? በማንም! ፖሊሱ ራሱ በዘረፋ ተግባር በሚሠማራባት ሀገር፣ ባለሥልጣኑ ሁሉ በገንዘብ ፍቅር በተለከፈባት ሀገር፣ ፍርድ ቤት በሌለባት ሀገር፣ ፍትሕ በጠፋባት ሀገርዜጎች በማን ጠባቂነት ወጥተው የሚገቡ ይመስልሃል? በማንም! ማን ነው ታዲያ የሀገሪቱን እስትንፋስ ውሎ እንዲያድር እያደረገ ያለው? ከፈጣሪ በስተቀር ማንም! እናስ? ነገን ለማየት ከክፉ ሥራ ተቆጥበንና እውነትን ተገን አድርገን በትግስት እንኑር፤ ሁሉም ያልፋል፡፡ ሁሉንም በቅርብ ታያለህ፡፡ የጠገበ የሚራብ አይመስለውም፡፡ የተራበም የሚጠግብ አይመስለውም፡፡ ሁለቱ ግን ተወራራሽና ተፈራራቂም ናቸው - አንዱ በሌላኛው ማኅፀን ውስጥ ይኖራል፤ ጊዜው ሲደርስ ግን ግዘፍ ነስቶ ይወጣና አዲሱ ኹነት ነባሩንና ቀዳሚውን አስወግዶ የራሱን ተራ ይረከባል፡፡ የጠገበ ይራባል፤ የተራበም ይጠግባል፡፡ ግን ለሁሉም ጊዜ አለው - የሎሚ ተራ ተራም ጉዳይ ነው፡፡ እና እነዚህ እከካቸውን በኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብትና ንብረት ያራገፉና እንደ መዥገር ያበጡ የወያኔ ትግሬዎች እንደፊኛ የሚፈነዱበት - እንደ እምቧይ የሚፈርጡበት ዘመን በመቃረቡ ሃሤት አድርግ፡፡ እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል ትል የለም በብሂልህ? ታዲያ ምን አዲስ ነገር አየህ? ዘመን ሲያዘም የሚከሰተውን ጉድ ታያለህ፡፡ በዚህ ድራማ ውስጥ እየተሳተፉ ለሚገኙ ትግሬዎች ግን እዘን፡፡ ወዮ ለነሱ! ወዮ ለኛ! ወዮ ላማጭ ለረማጭ! ወዮ ለዚያች ቀን! አማራ ሆኖ መፈጠር ያስጨነቀውንና ራስን ያስረገመውን ያህል ትግሬ ሆኖ መፈጠር ዕጥፍ ድርብ የሚያስጨንቅበትና እንደኢዮብ ዕለተ ፍጥረትን የሚያስረግም ዘመን በቅርብ ይመጣል፡፡ ዛሬ ስንሻው ስሙን ወደ ሐጎስነት የለወጠውን ያህል ነገ ጎይቶምና አብረኸት ወደ ዘበርጋና ሻሽቱ ይለውጣሉ - ሊያውም ጊዜ ካለን፡፡ ዛሬ የመለስን ፎቶ ለታይታና ለማስመሰል እንደአሽንክታብ በደረት ኪስና በቦርሣ ያልያዙትን ያህል፣ እንደሮናልዶ ምስል በመኪና ውስጥ ያልለጠፉትን ያህል፣ በቤት ውስጥ እንደስዕለ ማርያም በሚያምር ፍሬም ያልሰቀሉትን ያህል - ጊዜ ሲመጣ እንደጴጥሮስይህን የምትሉትን ሰው ካለዛሬ አላውቀውምየሚባልበት የነጻነት ዘመን ሊወለድ የቀረው ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው፡፡ ዛሬ ወዶና ፈቅዶ ሳይሆን ለማስመሰልና አካባቢን ለመመሳሰል ብሎ የትግርኛ ዘፈንን የሞባይል የጥሪ ድምፅ የሚያደርግ -ትግሬ ዜጋ ጅላጅል አድራጎቱን የሚኮንንበት ጊዜ እየመጣ ነው (በነገራችን ላይ የኔ ሞባይል መጥሪያ ብዙውን ጊዜ የትግርኛ ኢንስትሩመንታል ነው - ምርጫየ ስለሆነ!)፡፡ የምነግርህ ያዋጁን በጆሮ ያህል ነው፤ ነገር አላብዛብህ፡፡ በቸር ያገናኘን፡፡
ኅሊናው ለታወረ የእውነት ብርሃንን፣ አንጎሉ በሞራ ለተሸፈነ መገለጥን፣ ልቡ በገንዘብና በሀብት ፍትወት ለናወዘ መፍትሔ ሥራዩን አንድዬ እንዲያዝለት እየተመኘሁየዛሬዋንአጭርጦማር አበቃሁ፡፡
በእግዚአብሄር ኃይል ኢትዮጵያ በክብር ትነሣለች!


Finale
“No one has the right to choose from which ethnic group she/he should be born; being Tigrian or Amhara by birth is not a matter of choice, it is rather mere coincidence naturally favored by environmental and societal phenomena.”
‘Anonymous’
Source: ---
They think because they hold us in their infernal chains of slavery, that we wish to be white[Tigrian?], or of their color[ethnic group?]—but they are dreadfully deceived—we wish to be just as it pleased our Creator to have made us.
David Walker (1785 - 1830
Our dehumanization of the Negro then is indivisible from our dehumanization of ourselves: the loss of our own identity is the price we pay for our annulment of his.
James Baldwin (1924 - 1987)
I'm really not such an idiot that I don't realize that if a man calls me a nigger, it's his fault the first time, but mine if he has the opportunity to do it again.
Nella Larsen (1891 - 1964)
To like an individual because he's black[Tigrian] is just as insulting as to dislike him because he isn't white[Amhara – (take care of ill-conceived connotations!)].
Attributed to E. E. Cummings (1894 - 1962)
Socrates said he was not an Athenian or a Greek, but a citizen of the world.
Plutarch (46? - 120?)
Our nation is moving towards two societies, one black[non-Tigrian], one white[Tigrian]—separate and unequal.
Otto Kerner, Jr. (1908 - 1976)
Source: M. Encarta, 2009 ed., suggestive additions in brackets are mine.
Racism is the lowest, most crudely primitive form of collectivism. It is the notion of ascribing moral, social or political significance to a man’s genetic lineage—the notion that a man’s intellectual and characterological traits are produced and transmitted by his internal body chemistry. Which means, in practice, that a man is to be judged, not by his own character and actions, but by the characters and actions of a collective of ancestors.
Source: The Virtue of Selfishness, Ayn Rand

1 comment:

  1. የመድኃኒት ንግድ ሥራዬን ለማስፋፋት በተጠቀምኩበት ብድር ለመርዳት ሚስተር ቤንጃን ከሚያስፈልጓቸው በላይ አልፈዋል ፡፡
    እነሱ ለመስራት ወዳጃዊ ፣ ባለሙያ እና ፍጹም ዕንቁዎች ነበሩ ፡፡ እኔ ለማነጋገር ብድር የሚፈልግን ማንኛውንም ሰው እመክራለሁ ፡፡ Lfdsloans@outlook.com.WhatsApp ... +19893943740.

    ReplyDelete