Sunday, December 2, 2012

የተቃዋሚ ሀይሎች አሰላለፍና እንታገልለታለን የሚሉት አላማ


1 / ‘’ለተወለዱበት ጎሳ ወይም መንደር የሚታገሉ’’

እነዚህ ሁሉም ማለት ይቻላል የወያኔ ቅኝቶች ናቸው። ወያኔ ካሰመረው መስመር አይወጡም። ምክንያቱም ለመጡብት ጎሳ ወይም መንደር ነጻነትና እኩልነት የሚታገሉ ቢሆን ኑሮ፤ የህዝቡ ኑሮው በተሻሻለና መብቱ በተከበረለት ነበር። ተቃዋሚዎች እንዲባሉ ''ደጋፊወቻችን ታሰሩብን።'' ሲሉም ይሰማሉ። አንዳንዴም ''ከሌሎች ተቃዋሚዎች ጋር ሕብረት ፈጠርን፣ የሕብረቱ መሪ 'እኔ ነኝ...እኛ ነን።" ሲሉ ይሰማና፤ ገና የተፈራረሙንበት ቀለም ሳይደርቅ ''ፈረሰ'' ይሉናል ወይም ድምጻቸው ይጠፋል። ወያኔ የተለመደውን የማጭበርበሪያ ምርጫ ሲጠራ አብረው ያጫፍራሉ። የተወሰኑ "ወንበሮች'' ከተፈቀደላቸውም ''ሸንጎ" ገብተው "ውጡ በቃችሁ" እስኪባሉ ድረስ ተውኔቱን ያዳምቃሉ። ታዲያ እነዚህ ተቃዋሚዎች በሚገርም ሁኔታ የሚመሩበትም ሆነ የሚተዳደሩበት ግልጽ የሆነ መርሀ-ግብር እንኳን የላቸውም። አመራር አከላት ያላቸው አይመስልም። ከሀያ ዓመት በፊት የምናያቸው ‘’ሊቀመናብርት’’ አሁንም እነ ናቸው። ብዙ ማለት ይቻላል። አላማቸው ግን ግልጽ ነው፤ በወገን ስም እየነገዱ ከወያኔ የምትተርፈውን ፍርፋሪና የሰምቶ አዳሪነት ስልጣን ይዞ እንድ ካሮት ወደታች እያደጉ ማገልገል ነው። እያገለገሉም እስካሁን ድረስ ዘልቀዋል።

2/ "ለዲሞክራሲ፣ ለሀገሪቱና ለህዝቧ ልዕልና የሚታገሉ"

"ለዲሞክራሲ፣ ለሀገሪቱና ለህዝቧ ልዕልና የሚታገሉ" 'ርግጥም በተቃዋሚነት ተደራጅተው መረሀ-ግብር ነድፈው በተውሰነ ደረጃም ቢሆን ታግለዋል። ይሁን እንጂ ከያዘቱ አላማና ካላቸው የህዝብ ድጋፍ አንጻር ሲታይ፤ ወያኔን አስወግደው ኢትዮጵያን የዲሞክራሲ ሀገርና ኢትዮጵያን የኢትዮጵያዊያን ማድረግ በቻሉ ነበር። ነገር ግን ከሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪና ምግባር ውጭ የሆነውን ወያኔን ለማወቅ ባለመቻላቸው፤ ከአምባገነኖች ምንጋጋ ልንላቀቅ ቀርቶ፤ በባሰ ደረጃ ገዥዎቻቸን ሀገሪቱ ራሷንና ውድ ልጆቿ ለዓለም ዲታዎችና ለታሪካዊ ጥላቶቻችን በጨረታ ቸበቸቡን። አሁንም ችብቸባው ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሁሌም የሚነሰው 1997 ነው። ይሁን እንጅ በምጨረሻዋ ሰዓት የትግሉ መሪዎች ''ሳይቀናጁ የተቀናጁ'' ስለነበሩና ወያኔ እነሱ ከሚያውቁት በበለጠ እነሱን ያውቃቸው ነበርና፤ የብዙ ወገኖቻችን ህይወት ቀጥፎ፣ ብዙዎችንም ለስድትና ለእስር ዳርጎ፣ ለገዥዎቻችን የልብ ልብ ' ተጠናቀቀ። ''የሰላም ትግል'' ብዙዎቹን ተስፋ አስቆረጣቸው።
በአሁኑ ወቅት ያሉት የሀገር ቤት ተቃዋሚዎች ''መሰብሰቢያ አዳራሽ ተከለከልን፣ ደጋፊዎቻችን ታሰሩብን፣ ወዘተ'' ከሚል የተለመደ ወሬ-መሰል ተቃውሞ በቀር፤ ሰላማዊ ትግል የሚጠይቀውን ሁሉ መሰዋአትነት ለመክፈል ተዘጋጅተው፤ ህዝብን አደራጅተውና መሪ ሆነው በተግባር ለውጥ ሊያመጣ የሚችል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ አይታዩም።

3/ ‘’የባህር ማዶ የወያኔ ተቃውሚዎች’’

የባህር ማዶ የወያኔ ተቃዋሚዎች ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ከሚታገሉት ጀምሮ፣ የኤርትራን መገንጠል እስክ የማይቀበሉትና በገዥው ላይ ጦርነት ያወጁ ሁሉ ያሉበት ሲሆን፤ ከተመሰረቱ የኔን ትወልድ ዕድሜ የሚያስከነዱ ስምና ዝና ለማትረፍ የተሰለፉትን ሁሉ ይጨምራል።
አንዲያውም የኢንተርኔት ድህረ-ገጽን ለሚከታተል በኢትዮጵያ ዲሞክራሲ የማምጣቱም ሆነ ሀገሪቱን ለመገነጣጠል የሚደረገው ትግል በተለይም በዋሽንግተን፣ በለንደንና በአምስተርዳም ከተሞች ላይ ያለ ይመስላል።

ሁሉም ባህር ማዶ ያሉ የወያኔ ተቃዋሚዎች የሚናገሩተና የሚጽፉት፤ ግን በተግባር የማያሳዩት ነገር ቢኖር ''ትግሉ መካሄድ ያለበት በሀገር ውስጥ ነው። የትግሉ ባለቤት ህዝብ ነው።'' የሚል ነው። ነገረ ግን ህዘብ ካላደራጁትና ለሚጠይቀው መሰዋአትነት መሪና አር የሚሆነው ድርጅት ወይም አመራር ሳይኖር እንዴት አድርጎ ነው እንደ ወያኔ ያለ ጭራቃዊ ገዥ ማስወገድ የሚችለው? (እንዲያውም የኢትዮጵያ ህዝብ በተለያዩ ግዚያት ! በሎ በመውጣት የወያኔ ጥይት በልቶታል። ግን መሪና አደራጅ ስላልነበረውና ስላ ሳይሳካለት ቀርቷል። 1997 ማስታወሱ በቂ ነው።) ተብለወ ሲጠየቁ ደግሞ ማጣፊያው ያጥራቸዋል ወይም ‘’ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ’’ አይነት መልስ ይሰጣሉ። ይህ ብቻ አይደለም፤ ወታደር ሳይኖራቸው ጦርነት ያውጃሉ። እነሱ የፈሩትን መሰዋአትነት የሀገር ቤቱ ህዝብ እንዲያደርግላቸው ጥሪ ያስትላልፋሉ። 'ነሱ አስፈላጊ መስሎ ከታያቸው ደግሞ ባህር ማዶ ላይ ሆነው የሽግግር መንግስት ይመሰርታሉ ወይም ወያኔን አብረን እንመስርት ይሉታል። በዚህም አያቆሙም፤በዓመት አስከ 4 ቢሊወን ዶላር ድራስ እየረጠቡት የሚያገለግላቸውን ወያኔን '’ለመጣል እየታገልን ነውና እርዱነ፣ የፓለቲካም እውቅና ስጡን፣ ወዘተ….'' እያሉ በየቤተ-መንግስታቸው በር ሻማ እያበሩ ይማጽናሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ ''የኢትዮጵያ ድንበር ቀይ ባህር ነውእያሉ፤ እጅግ በሚያሳፍርና የኢትዮጵያዊያንን ክብርና ስብዕና በማዋረድ አቶ ኢሳያስ አፈወርቂን ''ወያኔን ይውጉልን፣ ይረዱን፣ ወታደሮች አሰልጥኑልን፣ ወዘተ….'' በማለት ደጅ ይጠናሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ ''ሀገር ቤት መግባት አንችልም።" እያሉ ''የሰላማዊ ትግል'' አዋጅ ያውጃሉ።

"ለምን ትግላችሁ ውጤት አያመጣም? ወያኔዎች እኮ በኢትዮጵያ ህዝብ(ለሆዱ ካደረው ውጭ)የተጠሉና ድጋፍ የሌላቸው ናቸወ።" ተብለው ሲጠየቁ ''እየሰራን ነው፣ ገብታችሁ ሞክሩት...ትግላችን የምትተቹ ወያኔ ናችሁ…. ወዘተ" ከማለት ውጭ በተቆርቋሪነት አስተያየት ለሚሰጥ እንኳን በዙዎቹ በጎ አመለካከት የላቸውም። ጠቃላይግራ ገብቷቸው ግራ የሚያጋቡ'' ናቸው ብል ማጋነን አይሆንም። ይህን የምለው እድሜ ልክ የወያኔ መቀለጃ ከመሆን፤ ራስን መርምሮ እውነትኛውን የትግል መስመር መያዙ አማራጭ የሌለው አማራጭ በመሆኑ ነው።

እውነታው የባህር ማዶው ትግል የሀገር ቤቱን ትግል ያግዛል። እንድ ኢሳት ያሉ መገናኛ አውትሮችና የኢንተረኔት መገናኛዎች ህዝቡ የበልጠ ግንዛቤ እንዲኖረውና የተለያዩ ሀሳቦች እንድንለዋወጥ ማድረግ ይቻላሉ፤ እያደረጉም ነው። ውለታቸውን ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ አይረሳም። ሀገር ቤት ያሉትን እውነተኛ የዲሞክራሲ ታጋዮችንና የእስረኛ ቤተሰቦችን በገንዘብም ሆነ በሞራል መርዳትና ማበረታታት ይቻላል። ከዚህ ውጭ ግን ሀገር ቤት ገብቶ የሚጠይቀውን መሰዋአትነት ከምክፍልና ከወያኔ ጋር ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ውጭ የሚደረግ የይሰሙላ ትግል የገዥዋቻችንን እድሜ ሲያራዘም እንጅ ሲያሳጥር አላየንም።

4/ ‘’የወያኔ የክፉ ቀን ታጋይ ድርጅቶች (ፓርቲዎች)’’

የወያኔ የክፉ ቀን ታጋይ ድርጅቶች (ፓርቲዎች) በሀገርም ውስጥ ሆነ በባህር ማዶ ተጠናክረው በጽናት የሚሰሩ ናቸው። ብዙዎቹ የድሮ የወያኔ አባል ሲሆኑ፤ በድርጅቱ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው፣ አድራጊና ፈጣሪም ነበሩ። ከወያኔ ''የተለያዮት'' አንዳዶቹ ከስልጣን ፍትጊያና በሀብት ዘረፋው የሚገባንን ያህል አላግኘንም ብለው ሲሆን አንዳንዶቹ ግን ሆን ተብሎ የተባረሩ ናቸው። ለማስመስል እስር ቤትም ይወረወሩና ከተፈቱ በኋላ አዲስ ግዳጅ ይሰጣቸዋል። ይሁን እንጅ ሁሉም አንድ "ቃል ኪዳን" አላቸው፤ ምንም ምን ቢሆኑ ወያኔን የማገልገል አላማ። እነዚህ ሰዎች በተለያዩ መንግዶች የተደራጁና የሚያደራጁ ሲሆኑ፤ አስፈላጊ ከሆነ ጭምብላቸውን አውልቀው (97 ላይ የተከሰትውን እናስታውስ።) በቀጥታ አለያ ግን በተዘዋዋሪ ለወያኔ የሚታገሉ ናቸው። አላማቸውም፤ …..

/ የወያኔ ተቃዋሚ በመምሰል ህዝብን፣ ለዲሞክራሲና ለአንድነት የሚታገሉትን ማሳሳትና ማዘናጋት።
/ የራሳቸውን የተቃዋሚ ድርጅት ወይም ፓርቲ በማቋቋምና ከሌሎች ተቃዋሚዎች ጋር ህብረት/ አንድነት /መድረክ/ባር በመፍጠር፣ በሀገሪቱ ውስጥ ጠንካራና ወያኔን የሚያሰጋ ተቃዋሚ አንዳይኖር ማድረግ፤ ካለም እንዲመታ ማድረግ።
/ በተላያዩ የተቃዋሚ ድርጅቶችና ፓርቲዎች ውስጥ ተሰግስገው ለወያኔ መረጃዎችን ማቀበል።
/ ዋናው ግብ ደግሞ ምናልባት ወያኔ በህዝብ አመፅም ሆነ በተለየ ምክንያት ከስልጣን የሚባረርበት ሁኔታ ቢፈጠር፤ ''እኛም ተቃዋሚ ነበርን!" በማለት ስልጣን ኮርቻ ላይ ለመፈናጠጥና የወያኔ ሰዎችንና ጥቅማቸውን በማስከበር በሌላ ዙር ስርዓቱ እንዲቀጥል ማድርግ ነው።

በተለይ በአሁኑ ወቅት ትላንት "ትግራይና ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛቶች ናቸው፤ ኢትዮጵያዊ አይደለንም።" በማለት የመቶ ሺዎቸን ወገኖቻችን ህይወት መስዋት አድርገው፤ የባህር-በር አልባ እንዳላደረጉን ሁሉ፣ ''ብንፈልግ ጦርነት መፍጠር እንችላለን''፣ወዘተ... በማለት፤ ታሪክና ትውልድ ይቅር የማይለው በደል አንዳልፈጽሙ ሁሉ፤ ዛሬ ደገሞ ''' ነጻ አውጭ'' ሆነው የመሪነቱን ቦታ ከተቃዋሚ ነን ባዮች ተረክበው ተቆጣጥረውታል። በስውርም ሆነ በአደባባይ ወያኔዎች የሌሉበት የወያኔ ተቃዋሚ ማግኘት ይከብዳል። ግን እነሱማ ምን ያድርጉ? ዘፋኙ እንዴት ነበር ያቀነቀነው?......

''.....ወሰዱት አሉ የሁመራን መሬት፣
የመተማን መሬት.. ያውም 'ኛን እጣ፣
እነሱ ምን 'ርጉ ' ሰው ሲታጣ።'' 

Monday, November 26, 2012

Saudi Arabia implements electronic tracking system for women


By Agence France-Presse
Thursday, November 22, 2012 10:54 EST


RIYADH — Denied the right to travel without consent from their male guardians and banned from driving, women in Saudi Arabia are now monitored by an electronic system that tracks any cross-border movements.

Since last week, Saudi women’s male guardians began receiving text messages on their phones informing them when women under their custody leave the country, even if they are travelling together.

Manal al-Sherif, who became the symbol of a campaign launched last year urging Saudi women to defy a driving ban, began spreading the information on Twitter, after she was alerted by a couple.


The husband, who was travelling with his wife, received a text message from the immigration authorities informing him that his wife had left the international airport in Riyadh.

“The authorities are using technology to monitor women,” said columnist Badriya al-Bishr, who criticised the “state of slavery under which women are held” in the ultra-conservative kingdom.

Women are not allowed to leave the kingdom without permission from their male guardian, who must give his consent by signing what is known as the “yellow sheet” at the airport or border.

The move by the Saudi authorities was swiftly condemned on social network Twitter — a rare bubble of freedom for millions in the kingdom — with critics mocking the decision.

“Hello Taliban, herewith some tips from the Saudi e-government!” read one post.

“Why don’t you cuff your women with tracking ankle bracelets too?” wrote Israa.


“Why don’t we just install a microchip into our women to track them around?” joked another.

“If I need an SMS to let me know my wife is leaving Saudi Arabia, then I’m either married to the wrong woman or need a psychiatrist,” tweeted Hisham.

“This is technology used to serve backwardness in order to keep women imprisoned,” said Bishr, the columnist.

“It would have been better for the government to busy itself with finding a solution for women subjected to domestic violence” than track their movements into and out of the country.

Saudi Arabia applies a strict interpretation of sharia, or Islamic law, and is the only country in the world where women are not allowed to drive.

In June 2011, female activists launched a campaign to defy the ban, with many arrested for doing so and forced to sign a pledge they will never drive again.

No law specifically forbids women in Saudi Arabia from driving, but the interior minister formally banned them after 47 women were arrested and punished after demonstrating in cars in November 1990.

Last year, King Abdullah — a cautious reformer — granted women the right to vote and run in the 2015 municipal elections, a historic first for the country.

In January, the 89-year-old monarch appointed Sheikh Abdullatif Abdel Aziz al-Sheikh, a moderate, to head the notorious religious police commission, which enforces the kingdom’s severe version of sharia law.

Following his appointment, Sheikh banned members of the commission from harassing Saudi women over their behaviour and attire, raising hopes a more lenient force will ease draconian social constraints in the country.

But the kingdom’s “religious establishment” is still to blame for the discrimination of women in Saudi Arabia, says liberal activist Suad Shemmari.

“Saudi women are treated as minors throughout their lives even if they hold high positions,” said Shemmari, who believes “there can never be reform in the kingdom without changing the status of women and treating them” as equals to men.

But that seems a very long way off.

The kingdom enforces strict rules governing mixing between the sexes, while women are forced to wear a veil and a black cloak, or abaya, that covers them from head to toe except for their hands and faces.

The many restrictions on women have led to high rates of female unemployment, officially estimated at around 30 percent.

In October, local media published a justice ministry directive allowing all women lawyers who have a law degree and who have spent at least three years working in a lawyer’s office to plead cases in court.

But the ruling, which was to take effect this month, has not been implemented.

News: World Bank Support for “Development” by Force


by Jessica Evans